Welcome to your ክፍል 6 ክወና ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
በአንድ ኦክታቭ ውስጥ ያለ የድምፅ እርቀት ምን ይባላል?
2.
ከኦክታቭ በላይ ያለ የድምፅ እርቀት ምን ተብሎ ይጠራል?
3.
በድምፅ ኖታዎች ውስጥ የሙሉ (Whole note) ኖታ የጊዜ ቆይታ ስንት ምት ነው?
4.
ምንም ዓይነት የግብዓት መሣሪያዎችን የማይጠቀምና ታሪክን በምልክት ብቻ የሚገልጽ የትወና ዓይነት የቱ ነው?
5.
ዕርዮተ አድማስ (Perspective) በዕይታ ጥበብ ውስጥ ምንን ለመግለጽ ያገለግላል?
6.
የግማሽ ኖታ (Half note) የጊዜ ቆይታ ስንት ምት ነው?
7.
የሩብ ኖታ (Quarter note) የጊዜ ቆይታ ስንት ምት ነው?
8.
በቀጭንና በወፍራም ድምፆች መካከል ያለውን የርቀት ደረጃ ምን እንለዋለን?
9.
በምናብ በማሰብና ድንገት በሚመጣ ሐሳብ ላይ ተመስርቶ የሚከናወን ትወና ምን ይባላል?
10.
በስዕል ውስጥ የነገሮች ገጽታ የመለስለስና የመሻከር ሁኔታ ምን ይባላል?
11.
የሙሉ ዕረፍት (Whole rest) ምልክት በስታፍ ላይ የት ይቀመጣል?
12.
የግማሽ ዕረፍት (Half rest) ምልክት በስታፍ ላይ የት ይቀመጣል?
13.
የድምፅ ኖታዎችን በባር መስመር ለመለየት የሚያገለግለው ምልክት ምንድነው?
14.
ጥንታዊ ማይም ተመልካችን ለማሳቅ ምን ዓይነት ግብዓቶችን ይጠቀም ነበር?
15.
በስዕል ሥራ ውስጥ ብርሃንና ጥላ ምንን ለመግለጽ ይረዳል?
16.
አንድ የስምንተኛ ኖታ (Eighth note) የጊዜ ቆይታ ስንት ነው?
17.
የድምፅን ርዝመትና አጭርነት የሚወስነው የሙዚቃ አላባ የቱ ነው?
18.
በውዝዋዜ ውስጥ ስልተ ምትን መረዳት ምን ጥቅም አለው?
19.
በአንድ ኦክታቭ ውስጥ ስንት ድምፆች ይገኛሉ?
20.
በዕይታ ጥበብ ውስጥ ሕትመት (Printing) ማለት ምን ማለት ነው?
21.
ማይም በምን ዓይነት የማቅረቢያ ቦታዎች ሊቀርብ ይችላል?
22.
የሩብ ዕረፍት (Quarter rest) ምልክት የጊዜ ቆይታው ስንት ምት ነው?
23.
በስታፍ ላይ "ትሬብል ክሌፍ" (Treble Clef) የትኞቹን ድምፆች ለመለየት ያገለግላል?
24.
በስታፍ ላይ "ቤዝ ክሌፍ" (Bass Clef) የትኞቹን ድምፆች ለመወከል ያገለግላል?
25.
የድምፅ ኖታዎች ሲጻፉ በጭንቅላታቸው ላይ የሚጨመረው ጭረት ምን ይባላል?
26.
ሁለት የስምንተኛ ኖታዎች በአንድነት ሲጻፉ በምን ይያያዛሉ?
27.
የ1/16ኛ (Sixteenth note) ኖታ የጊዜ ቆይታ ስንት ነው?
28.
በስዕል ውስጥ የርቀትና የቅርበት ስሜት ለመፍጠር የምንጠቀምበት ዘዴ የቱ ነው?
29.
ድንገቴ ፈጠራ (Improvisation) ለተማሪዎች የሚሰጠው ጥቅም ምንድነው?
30.
ሲምፕል ኢንተርቫል ስንል እስከ ስንት ያለውን የድምፅ እርቀት ይወክላል?