Welcome to your ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ከአጠቃላይ የአፍሪካ መልክአ ምድር ይዘት ውስጥ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የሚሸፍነው ስንት በመቶ ነው?
2.
የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና በውስጡ ስንት ሀገራትን ይይዛል?
3.
በአንድ አካባቢ ለረዥም ጊዜ የሚከሰት የአየር ሁኔታ ድምር ውጤት ምን ይባላል?
4.
በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኘው ትልቁ ደሴት ማን ይባላል?
5.
የአንድን ሀገር መገኛ በልዩ ልዩ አቅጣጫ ከሚያዋስኑ ነገሮች ጋር በማነጻጸር የሚነገርበት መንገድ ምን ይባላል?
6.
መሬትን በሰሜንና በደቡብ ንፍቀ ክበብ በእኩል ቦታ የሚከፍለው መስመር ማን ይባላል?
7.
በካርታ ወይም በሉል ላይ ከሰሜን ወደ ደቡብ ተሰምረው የሚገኙ መስመሮች ብዛት ስንት ነው?
8.
የኬንያ ሞምባሳ ወደብ ከኬንያ በተጨማሪ ለየትኞቹ ሀገራት አገልግሎት ይሰጣል?
9.
በኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ጉልበት በማመንጨት የሚታወቀው ወንዝ የቱ ነው?
10.
ሰዎች ኑሯቸውን ለመመስረት የሚያደርጉት የተለያየ የስራ ዘርፍ እንቅስቃሴ ምን ይባላል?
11.
ከምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት ያላት ሀገር የቷ ናት?
12.
መሬት መሰል ሆኖ በከፍተኛ ሥፍራ ላይ የሚሠራና አፈር በጎርፍ እንዳይጠረግ የሚረዳ ዘዴ ምን ይባላል?
13.
አፋዊ ትውፊት፣ ትውን ጥበባትና ማኅበራዊ ክዋኔዎችን የሚያካትተው የቅርስ ዓይነት የቱ ነው?
14.
በምሥራቅ አፍሪካ በስፋት የሚገኝና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውል የኃይል ምንጭ የቱ ነው?
15.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የምሥራቅ አፍሪካ አጎራባች ውሃማ አካል ነው፡
16.
ከእርሻ ተግባራት ወይም ከእንስሳት እርባታ ጋር ተቀናጅቶ ዛፎች የሚተከሉበት የግብርና ዘርፍ ምን ይባላል?
17.
በኢትዮጵያ ውስጥ ለንጹሕ መጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚያገለግል ግድብ የቱ ነው?
18.
የምሥራቅ አፍሪካ ፍጹማዊ መገኛ በየትኛው ኬክሮስ መካከል ይገኛል?
19.
በካርታ ወይም በሉል ላይ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ የተሰመሩ የሐሳብ መስመሮች ምን ይባላሉ?
20.
ዜሮ ዲግሪ (0°) ላይ የሚገኘው ትልቁ ሜሪዲያን ምን ተብሎ ይጠራል?
21.
በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኙት ሐይቆች መካከል ሰው ሠራሽ የሆነው የቱ ነው?
22.
በጣና ሐይቅ ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ የሚገኝ መጤ ዕፅዋት የቱ ነው?
23.
በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኝና ለመጓጓዣ የሚያገለግል ወንዝ የቱ ነው?
24.
የአየር ሁኔታና የአየር ንብረት መቆጣጠሪያ ያልሆነው የቱ ነው?
25.
በምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ በተፈጥሮ ጋዝ ክምችት የምትታወቀው ሀገር የቷ ናት?
26.
የካንሰር መስመር ስንት ዲግሪ ላይ ይገኛል?
27.
በአንድ አካባቢ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብት ለረዥም ጊዜ እንዲቆዩ የሚደረግ እንቅስቃሴ ምን ይባላል?
28.
በኢትዮጵያ ውስጥ በመስኖ እርሻና በአትክልት ምርት የሚታወቀው የትኛው ወንዝ ሸለቆ ነው?
29.
በምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ የሚከናወኑ ዐበይት ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎች ዝርዝር ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?
30.
የአርክቲክ ክበብ ስንት ዲግሪ ላይ ይገኛል?