ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ የዝናብ መጠን የሚያገኙት የትኞቹ አካባቢዎች ናቸው?

2. 
መደብ መሰል ሁኖ በከፍተኛ ሥፍራ ላይ የሚሠራና አፈር እንዳይጠረግ የሚረዳ ዘዴ ምን ይባላል?

3. 
ከእርሻ ወይም ከእንስሳት እርባታ ጋር ተቀናጅቶ ዛፎች የሚተከሉበት የግብርና ዘርፍ ምን ይባላል?

4. 
በከፍተኛ ሥፍራ ዳገታማ መሬት ላይ የጎርፍ ፍጥነትን ለመቀነስ የሚተገበር ዘዴ የትኛው ነው?

5. 
ለጥፋት የተቃረቡ ጎሬላዎች በየትኛው ሀገር ተራራማ ደን ውስጥ ይገኛሉ?

6. 
በምሥራቅ አፍሪካ በእንስሳት ብዝሃ ሕይወት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ምክንያት የትኛው ነው?

7. 
በተንቀሳቃሽ የዱር እንስሳት የሚታወቀው የምሥራቅ አፍሪካ ሥነ-ምኅዳር ቦታ የት ይገኛል?

8. 
በውርጭ አካባቢ የሚበቅለው የዛፍ ዓይነት የቱ ነው?

9. 
በምሥራቅ አፍሪካ የደን መመናመን ምክንያት ያልሆነው የቱ ነው?

10. 
የተፈጥሮ ዕፅዋት በብዛት እንዲኖሩ የሚያደርገው ሁኔታ የትኛው ነው?

11. 
ከፍተኛ የዝናብ መጠን ባለባቸው አካባቢዎች የሚበቅሉት ደኖች ምን ይባላሉ?

12. 
የናይል ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

13. 

14. 
የአየር ንብረት መለዋወጥ በእንስሳት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ምንድነው?

15. 
የአፈር ለምነት እንዲጨምር የሚያደርገው የትኛው ነው?

16. 
በምስራቅ አፍሪካ ዝቅተኛ የዝናብ መጠን ያላቸው አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው?

17. 
ዛፎች በአንድ አካባቢ ተተክለው የሚጠበቁበት ተግባር ምን ይባላል?

18. 
በዩጋንዳ ቫሩንጋ ተራራ ደን ውስጥ የሚገኙት የዝንጀሮ አይነቶች የትኞቹ ናቸው?

19. 
የደን መጨፍጨፍ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድነው?

20. 
በምስራቅ አፍሪካ ለእንስሳት መጥፋት ዋና ምክንያት የሆነው የትኛው ነው?

21. 
በምስራቅ አፍሪካ የሚገኙት ዋና ዋና ዕፅዋት በስንት ይመደባሉ?

22. 
ደንከል በረሃ በምን ይታወቃል?

23. 
የአፈር ጥበቃ ዘዴ ያልሆነው የትኛው ነው?

24. 
የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ሀብት በዋናነት ለምን ያገለግላል?

25. 
የአየር ንብረት ክልሎች መለያየት ምክንያት የሆነው ምንድነው?

26. 
በምስራቅ አፍሪካ የሚገኙ ትላልቅ ተራሮች የተፈጠሩት በምን ምክንያት ነው?

27. 
የዱር እንስሳት ጥበቃ አስፈላጊ የሆነው ለምንድነው?

28. 
ጥቅጥቅ ያለ ደን የሚገኘው በየትኛው መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ነው?

29. 
የኢጋድ (IGAD) አባል ሀገራት በዋናነት የሚገኙት በየትኛው ቀጠና ነው?

30. 
የተፈጥሮ ሀብት ማለት ምን ማለት ነው?

Leave a Reply