ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ደምን ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያሰራጭ የደም ሥር የትኛው ነው?

2. 
የልብ ትርታን የምናዳምጥበት መሳሪያ ምን ይባላል?

3. 
ደምን ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ወደ ልብ የሚመልስ የደም ሥር የትኛው ነው?

4. 
ልብ ስንት ዋና ዋና ክፍሎች ወይም ልበ ገንዳዎች አሉት?

5. 
ደም-ቅዳና ደም መልስን የሚያገናኙ በጣም ቀጫጭን የደም ሥሮች ምን ይባላሉ?

6. 
በኦክስጂን የበለፀገ ደም ከሳንባ ወደ ልብ የሚገባው በየትኛው የደም ሥር ነው?

7. 
ከግራ አቀባይ ልበ ገንዳ የተቀበለውን ደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚረጨው የቱ ነው?

8. 
በኦክስጂን ያልበለፀገ ደም ከልብ ወደ ሳንባ የሚወሰደው በየትኛው ነው?

9. 
ጉልበት ማለት ምን ማለት ነው?

10. 
በቀላሉ ሊተኩ ወይም ሊታደሱ የሚችሉ የጉልበት ምንጮች ምን ይባላሉ?

11. 
ሁለት ፈሳሾችን ባላቸው የነጥበ ፍሌት (Boiling point) ልዩነት የምንለይበት ዘዴ የትኛው ነው?

12. 
ናፍጣን ከድፍድፍ ነዳጅ ለመለየት የምንጠቀምበት ዘዴ የትኛው ነው?

13. 
ታዳሽ ያልሆነ የጉልበት ምንጭ የትኛው ነው?

14. 
አንድ አካል ባለው እንቅስቃሴ ምክንያት የሚያገኘው ጉልበት ምን ይባላል?

15. 
በልጅነትና በወጣትነት መካከል የሚገኝ የዕድገት ሽግግር ወቅት ምን ይባላል?

16. 
ሁለት ፈሳሾችን ባላቸው እፍግታ (Density) ልዩነት የምንለይበት ዘዴ ማን ይባላል?

17. 
የጨውና የውሃ ድብልቅን ለመለየት የምንጠቀመው ዘዴ ምንድነው?

18. 
ከሚከተሉት ውስጥ ታዳሽ የጉልበት ምንጭ የሆነው የትኛው ነው?

19. 
ደም በውስጡ ስንት አይነት ህዋሶች አሉት?

20. 
የልብ ትርታ የሚፈጠረው በምን ምክንያት ነው?

21. 
አንድ አካል ባለው መገኛ ወይም ቅርጽ ምክንያት የሚኖረው ጉልበት ምን ይባላል?

22. 
ለስላሳ መጠጦች ምን አይነት ድብልቅ ናቸው?

23. 
አሸዋና በቆሎ ሲደባለቁ ምን አይነት ድብልቅ ይፈጥራሉ?

24. 
የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳ ወፍራም የሆነው ለምንድነው?

25. 
በንጥረት ወቅት የሚከናወኑት ሁለት አካላዊ ሂደቶች የትኞቹ ናቸው?

26. 
አልኮሆል በውስጡ የያዘው የነርቭ ሥርዓትን የሚያደነዝዝ ኬሚካል ማን ይባላል?

27. 
በሲጋራ ውስጥ የሚገኘውና ሱስ የሚያስይዘው ኬሚካል የትኛው ነው?

28. 
ጫት ውስጥ የሚገኘው አነቃቂ ኬሚካል ማን ይባላል?

29. 
ልብ በደረት በኩል በየትኛው አቅጣጫ ይገኛል?

30. 
የደም ዑደት ዋና ተግባር ምንድነው?

Leave a Reply