ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 6 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
አፍሪካ በስንት ቀጠናዎች ትከፈላለች?

2. 
የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ከአጠቃላይ የአፍሪካ መልክአ ምድር ስንት በመቶ ይሸፍናል?

3. 
በምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ውስጥ ስንት ሀገራት ይገኛሉ?

4. 
የአንድን ቦታ መገኛ በልዩ ልዩ አቅጣጫ ከሚያዋስኑ ነገሮች ጋር በማነጻጸር የሚነገርበት መንገድ ምን ይባላል?

5. 
የምሥራቅ አፍሪካ ፍጹማዊ መገኛ በኬክሮስ ስንት ነው?

6. 
በዜሮ ዲግሪ ላይ የሚገኘው የአግድም መነሻ መስመር ምን ይባላል?

7. 
በሁለቱ ንፍቀ ክበባት በጠቅላላ ስንት የአግድም መስመሮች ይገኛሉ?

8. 
በዜሮ ዲግሪ (0°) ላይ የሚገኘው የቋሚ መስመሮች መነሻ ማን ይባላል?

9. 
የምስራቅ አፍሪካን ትክክለኛ መልክዓ ምድር ከሕዋ በቀጥታ ለማየት የሚያስችለው መተግበሪያ የትኛው ነው?

10. 
ጂፒኤስ (GPS) መረጃዎችን ወደ መሬት የሚያቀብለው በምን አማካኝነት ነው?

11. 
አጠቃላይ የቋሚ መስመሮች (Meridians) ብዛት ስንት ነው?

12. 
ከምድር ወገብ በስተሰሜን 23 ½ ዲግሪ ላይ የሚገኘው ትይዩ መስመር ስሙ ማን ነው?

13. 
የምሥራቅ አፍሪካ ትልቁ ደሴት የትኛው ነው?

14. 
ቀይ ባህር ምሥራቅ አፍሪካን በየትኛው አቅጣጫ ያዋስናል?

15. 
አግድም እና ቋሚ መስመሮች በምን ላይ ብቻ የሚገኙ የሐሳብ መስመሮች ናቸው?

16. 
ጎግል ካርታ (Google map) በዋናነት ለምን ይጠቅማል?

17. 
የአርክቲክ ክበብ በስንት ዲግሪ ላይ ይገኛል?

18. 
በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል በምሥራቅ በኩል የሚያዋስነው ትልቁ ውሃማ አካል ማን ነው?

19. 
ቋሚ መስመሮች የት አካባቢ ይገናኛሉ?

20. 
የምድር ወገብ መሬትን በየትኛው ንፍቀ ክበባት ይከፍላል?

21. 
ኬክሮስና ኬንትሮስ ምንን ለመለካት ያገለግላሉ?

22. 
ከግሪንዊች ሜሪዲያን በስተምሥራቅ ስንት ቋሚ መስመሮች ይገኛሉ?

23. 
በምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የሚገኙት ሀገራት የተከለሉት ምንን መሠረት በማድረግ ነው?

24. 
አግድም መስመሮች (parallels) ከየት ወደ የት የተሰመሩ ናቸው?

25. 
የአንታርክቲክ ክበብ መገኛ የትኛው ነው?

26. 
የምሥራቅ አፍሪካ ፍጹማዊ መገኛ በኬንትሮስ ስንት ነው?

27. 
በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሀገራት ውስጥ አንዷ የትኛው ናት?

28. 
ትይዩ መስመሮች በመካከላቸው ስንት ዲግሪ ልዩነት አላቸው?

29. 
መገኛ ማለት ምን ማለት ነው?

30. 
የካፕሪኮርን መስመር በስንት ዲግሪ ላይ ይገኛል?

Leave a Reply