ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 9

Welcome to your ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 9

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
"አውዳዊ ፍቺ" ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
"ተሰውሮባቸው" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

3. 
"ቀልብ የሚነሳ፣ ስጋ የሚጨርስ" የሚለው አገላለጽ ፍቺው ምንድን ነው?

4. 
"ጣጣ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው ምንድን ነው?

5. 
"ከማን አንሼ" የሚለው አስተሳሰብ ምንን ይገልጻል?

6. 
"ኢሳቢ ግስ" ምንድን ነው?

7. 
ከሚከተሉት ውስጥ ኢሳቢ ግስ የሆነው የቱ ነው?

8. 
"አለቀሰ" የሚለው ግስ በየትኛው ይመደባል?

9. 
"በስነምግባራቸው" የሚለው ቃል ሲነጣጠል የቱ ትክክል ነው?

10. 
"ቤተክርስቲያናት" የሚለው ቃል መነሻው ምንድን ነው?

11. 
"መስጊዱን" በሚለው ቃል ውስጥ ቅጥያው የቱ ነው?

12. 
"ሀላፊነቶቻቸውን" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ምዕላዶች አሉ?

13. 
"ጓደኛ-ነት-ኣቸው-ን" ሲጣመር ምን ይሆናል?

14. 
"ቁጠባ" ለምን ይጠቅማል?

15. 
"እንደየሁኔታው የሚሰጥ ትርጉም" ምን ይባላል?

16. 
"ቅርንጫፎቻቸው" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?

17. 
"ልጆቻቸውን" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻው ምንድን ነው?

18. 
"አየለ" የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ያለው ፍቺ ምንድን ነው?

19. 
"ወፈረ" የሚለው ግስ የቱ ነው?

20. 
"ገዛ" የሚለው ግስ ኢሳቢ የሆነው ለምንድን ነው?

21. 
"ሳይረዱት ቀርተው" የሚለውን የሚተካው ቃል የቱ ነው?

22. 
"ጭንቀት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የያዘው የቱ ነው?

23. 
"መደገስ" የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ምንን ያመለክታል?

24. 
"አቅም" ማለት ምን ማለት ነው?

25. 
"ኢሳቢ ግስ" ተብሎ ሊጠራ የሚችለው የቱ ነው?

26. 
"ኢ-ኢሳቢ ግስ" የሚባለው የትኛው ነው?

27. 
"በላ" የሚለው ግስ የትኛው ነው?

28. 
"ተሰራ" የሚለው ግስ በየትኛው ይመደባል?

29. 
"ላጠ" ለሚለው ግስ ኢርቱዕ ግሱ የቱ ነው?

30. 
"ፃፈ" የሚለው ግስ ርቱዕ ነው ወይስ ኢርቱዕ?

Leave a Reply