Welcome to your ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 7
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
የጥላቻ ንግግርን መከላከልና መቆጣጠር ለምን አስፈለገ?
2.
የጥላቻ ንግግር ወይም የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ወንጀል ከአምስት ሺ በላይ ተከታይ ባለው ማህበራዊ ሚዲያ ከተፈጸመ ቅጣቱ ምን ሊሆን ይችላል?
3.
ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨቱ ምክንያት በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥቃት የተፈጸመ ከሆነ ቅጣቱ ምንድን ነው?
4.
ፍርድ ቤቱ በእስራት ምትክ የግዴታ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራን በአማራጭ ቅጣትነት የሚወስነው መቼ ነው?
5.
የጥላቻ ንግግር በማህበረሰቡ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድን ነው?
6.
ሐሰተኛ መረጃ ማለት ምን ማለት ነው?
7.
"የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል" የሚለው አባባል ምንን ለማሳየት የቀረበ ነው?
8.
"ከቂጡ ላይ ቁስል ያለበት ውሻ እንደልቡ አይጮህም" የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር ምንን ይገልጻል?
9.
የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል የመገናኛ ብዙሃን ድርሻ ምንድን ነው?
10.
ኢሳቢ ግስ የሚባለው የትኛው ነው?
11.
ከሚከተሉት ቃላት መካከል ኢሳቢ ግስ የሆነው የቱ ነው?
12.
"ገጠመኞቻቸውን" የሚለው ቃል ሲነጣጠል በትክክል የተጻፈው የቱ ነው?
13.
"በሚዛናዊነታቸው" የሚለው ቃል መነሻ ቃሉ ምንድን ነው?
14.
"ትምህርት-ቤት-ኦች-ን" ሲጣመር ምን ይሆናል?
15.
"ወራሾቻቸውን" በሚለው ቃል ውስጥ ቅጥያው የቱ ነው?
16.
የጥላቻ ንግግር ወንጀል በቀላል እስራት እስከ አንድ ዓመት የሚያስቀጣው መቼ ነው?
17.
"ድባቴ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
18.
"መንስኤ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የያዘው የቱ ነው?
19.
"ጥገኝነት" ማለት ምን ማለት ነው?
20.
"አቋራጭ" የሚለው ቃል በጥላቻ ንግግር ምንባብ ውስጥ ያለው ፍቺ ምንድን ነው?
21.
የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው?
22.
"ወንጀል" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የያዘው የቱ ነው?
23.
"ስርጭት" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?
24.
የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል የወጣው አዋጅ በየትኛው ዓ.ም ነው?
25.
"ተከታይ" የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ምንን ያመለክታል?
27.
"ሁከት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
28.
የጥላቻ ንግግርን የሚቆጣጠረው አካል ማን ነው?
29.
"ሐሰተኛ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
30.
"መገናኛ ብዙሃን" የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?