Welcome to your ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"እማሬያዊ ፍቺ" ማለት ምን ማለት ነው?
2.
"ፍካሬያዊ ፍቺ" ተብሎ የሚጠራው የቱ ነው?
3.
"ዱባ" በሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
4.
"ዱባ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
5.
"መሬት" በሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
6.
"መሬት" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
7.
"ቤት" በሚለው ቃል እማሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
8.
"ፍየል" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
9.
"አውዳዊ ፍቺ" ማለት ምን ማለት ነው?
10.
"ኢትዮጵያ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው ቅርሶች መካከል የማይካተተው የቱ ነው?"
11.
"የአገር በቀል ዕጽዋት" ተብለው የሚታወቁት ጥቅማቸው ምንድን ነው?
12.
"ባለ ጥቁር ጎፈር አንበሳ ያለበት ዋሻ ርዝመት ስንት ነው?"
13.
"ፍካሬያዊ ፍቺ ብዙውን ጊዜ የሚመሰረተው በምን ላይ ነው?"
14.
"የጥላቻ ንግግር" በሕይወትና በንብረት ላይ ምን ያስከትላል?
15.
"ንፅፅር" ከምን ጋር ሊቆራኝ ይችላል?
16.
"አንድ ቃል በተለያየ መንገድ ሊተረጎም የሚችለው ለምንድን ነው?"
17.
"አንበሳ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
18.
"እርግብ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
19.
"ነቀዝ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
20.
"እሳት" ለሚለው ቃል "በትምህርቱ እሳት ነው" ሲባል ፍቺው ምንድን ነው?
21.
"ኩራዝ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
22.
"ቆቅ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
23.
"ተልባ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
24.
"ምሰሶ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
25.
"ወርቅ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
26.
"ቋንጣ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
27.
"አሳማ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
28.
"ጎተራ" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
29.
"ጥላሸት" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?
30.
"ባህር" በሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው የቱ ነው?