Welcome to your ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"ሙዳ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
2.
"ረብ" ለሚለው ቃል ትክክለኛው ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
3.
"ቆፈን" ለሚለው ቃል ተስማሚ ፍቺ የቱ ነው?
4.
"በነቂስ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የያዘው የቱ ነው?
5.
"ወሮታ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
6.
"ቧልት" ለሚለው ቃል ትክክለኛው ፍቺ የቱ ነው?
7.
"ሂስ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
8.
"አያሌ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የያዘው የቱ ነው?
9.
"ጎመጀ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
10.
"ማነፅ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሌለው የቱ ነው?
11.
"ተግዳሮት" ለሚለው ቃል ተስማሚ ፍቺው የቱ ነው?
12.
"አንቀጽ" ለሚለው ትክክለኛ መገለጫ የቱ ነው?
13.
"ልጅነት" ለሚለው ቃል ዋና ቃሉና ቅጥያው ሲለዩ የቱ ትክክል ነው?
14.
"አይናማ" ለሚለው ቃል ትክክለኛው የቃላት መነጠል የቱ ነው?
15.
"ዘመን - ኣዊ - ነት" የሚሉት ምዕላዶች ሲጣመሩ ምን ይሆናል?
16.
"ከተመ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
17.
"ደራ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ የቱ ነው?
18.
"ዛለ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ የቱ ነው?
19.
"ደባ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
20.
"አለመ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ የቱ ነው?
21.
"ሀገራችን" በሚለው ቃል ውስጥ ቅጥያው የቱ ነው?
22.
"ወታደሮቻችን" ለሚለው ቃል ዋና ቃሉ የቱ ነው?
23.
"ስኬታማነት" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ቅጥያዎች አሉ?
24.
"ጓደኞቻቸውን" ለሚለው ቃል መነሻ ቃሉ የቱ ነው?
25.
"ውጤታማነታችን" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?
26.
"ሰዎቹ" የሚለው ቃል ሲነጠል የቱ ትክክል ነው?
27.
"መረጣችሁ" ለሚለው ቃል ዋና ቃሉ የቱ ነው?
28.
"ቤታቸውን" ለሚለው ቃል ቅጥያዎቹ የትኞቹ ናቸው?
29.
"ከተወዳዳሪዎቹ" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?
30.
"አንቀጽ" የትኛው የድርሰት ክፍል ነው?