Welcome to your ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
3.
የሙሾ ቃላዊ ግጥም ዋና አላማ ምንድን ነው?
4.
"አያ በሬ ሆይ አያ ጎኔ ሆይ፣ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ" የሚለው ግጥም ምንን ይገልጻል?
5.
ቃላዊ ግጥም ከጽሁፋዊ ግጥም የሚያመሳስለው ባህሪ አለው?
6.
"እንጀራውን ጋግረሽ ከማን ጋር በላሽው... ደረት የሚመታ ጎረቤት ያጣሽው" የሚለው ግጥም ለማን የተገጠመ ነው?
7.
"በበጋ እረስ ቢሉት ፀሐይን እየፈራ... ልጁ እንጀራ ቢለው በጅብ አስፈራራ" የሚለው ግጥም የሚገልጸው ማንን ነው?
8.
"ሚኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ፣ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ" በሚለው ግጥም ውስጥ የጎደለው ስንኝ የቱ ነው?
9.
ቃላዊ ግጥሞች የማን መገለጫ ናቸው?
10.
"እማሬያዊ ፍቺ" ማለት ምን ማለት ነው?
11.
"ፍካሬያዊ ፍቺ" ማለት ምን ማለት ነው?
12.
"ዱባ" የሚለው ቃል በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ሊገልጽ ይችላል?
13.
"መሬት" የሚለው ቃል በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ያመለክታል?
14.
"ፍየል" የሚለው ቃል በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይገልጻል?
15.
"እሳት" የሚለው ቃል "በትምህርቱ እሳት ነው" ሲባል ፍቺው ምንድን ነው?
16.
"አንበሳ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይወክላል?
17.
"እርግብ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ያመለክታል?
18.
"ነቀዝ" በፍካሬያዊ ፍቺው ለማን ይነገራል?
19.
"ኩራዝ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይወክላል?
20.
"አውዳዊ ፍቺ" ማለት ምን ማለት ነው?
21.
"ቆቅ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይገልጻል?
22.
"ተልባ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ያሳያል?
23.
"ምሰሶ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይወክላል?
24.
"ወርቅ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይገልጻል?
25.
"ቋንጣ" በፍካሬያዊ ፍቺው ለማን ይነገራል?
26.
"አሳማ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይገልጻል?
27.
"ጎተራ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ያመለክታል?
28.
"ጥላሸት" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ያሳያል?
29.
"ቁልፍ" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይወክላል?
30.
"ባህር" በፍካሬያዊ ፍቺው ምንን ይገልጻል?