Welcome to your ክፍል 6 አማርኛ ምዕራፍ 10
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ሴቶችን ማብቃት ሲባል ምን ማለት ነው?
2.
"አውዳዊ ፍቺ" የሚለው ቃል ትርጉም ምንድን ነው?
3.
"ተሰውሮባቸው" ለሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ያለው አውዳዊ ፍቺ የቱ ነው?
4.
"ቀልብ የሚነሳ፣ ስጋ የሚጨርስ" የሚለው አገላለጽ ፍቺ ምንድን ነው?
5.
"ከማን አንሼ" የሚለው አስተሳሰብ በማህበረሰቡ ውስጥ ምን አይነት ችግር ይፈጥራል?
6.
"ድርብ ቃል" ማለት ምን ማለት ነው?
7.
ከሚከተሉት ውስጥ ድርብ ቃል የሆነው የቱ ነው?
8.
የህይወት ታሪክ አጻጻፍ በስንት ይከፈላል?
9.
የአንድ ሰው የህይወት ታሪክ በሌላ ጸሐፊ ሲጻፍ ምን ይባላል?
10.
አንድ ሰው የራሱን የህይወት ታሪክ ራሱ ሲጽፍ ምን ይባላል?
11.
"ሀራጅ" ለሚለው ቃል መዝገበ ቃላዊ ፍቺው ምንድን ነው?
12.
"ህቡዕ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?
13.
"ነፃ ምዕላድ" የሚባለው የትኛው ነው?
14.
"ጥገኛ ምዕላድ" የሚባለው የትኛው ነው?
15.
"ደስታችንን" በሚለው ቃል ውስጥ ነፃ ምዕላዱ የቱ ነው?
16.
"ተማሪዎቻችሁን" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ምዕላዶች ይገኛሉ?
17.
"አደር-ላብ" ሲጣመር የሚፈጠረው ድርብ ቃል የቱ ነው?
18.
"ማጀት" ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?
19.
"ሁለንተናዊ" ማለት ምን ማለት ነው?
20.
ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ያላቸውን ሚና ማሳደግ ለምን ይጠቅማል?
21.
"መሰሪ" ለሚለው ቃል ፍቺው የቱ ነው?
22.
"ማሞካሸት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
23.
"መንግስት-ቤተ" የሚሉት ቃላት ሲጣመሩ የሚሰጡት ድርብ ቃል የቱ ነው?
24.
"ስልጣኑን" በሚለው ቃል ውስጥ "-ን" ምንድን ነው?
25.
"መለኮታዊነቱን" በሚለው ቃል ውስጥ ነፃ ምዕላዱ የቱ ነው?
26.
"ጣጣ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው ምንድን ነው?
27.
"አውዳዊ ፍቺ" እና "መዝገበ ቃላዊ ፍቺ" ልዩነታቸው ምንድን ነው?
28.
ድርብ ቃል ሲመሰረት ቃላቱ ቀድሞ ከነበራቸው ትርጉም ምን ይሆናሉ?
29.
"አደር-አርብቶ" የሚሉት ቃላት ሲጣመሩ የሚፈጠረው ድርብ ቃል የቱ ነው?
30.
የህይወት ታሪክ ሲጻፍ ምን አይነት መረጃዎችን መያዝ አለበት?