Welcome to your ክፍል 6 ስፖርት ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"ኢትዮጵያዊነት" የሚለው ፅንሰ-ሃሳብ ምንን ይገልጻል?
3.
ለሃገር ኩራት የሚሆኑ የታሪክ አሻራዎች የትኞቹ ናቸው?
4.
የኢትዮጵያ ህዝቦች ልዩነታቸውን እንደ ምን ያዩታል?
5.
የኢትዮጵያዊነት አንዱ መገለጫ የሆነው የትኛው ነው?
6.
የሃገር ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው?
7.
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ብሄር ብሄረሰቦች ያላቸው ግንኙነት ምን ይመስላል?
8.
ብሄራዊ ምልክቶች (ለምሳሌ ባንዲራ) ምንን ይወክላሉ?
9.
ኢትዮጵያዊነትን የሚያጠናክረው የትኛው ነው?
10.
የኢትዮጵያ ታሪክ ምንን ያስተምራል?
11.
የአድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ምንድነው?
12.
በኢትዮጵያ ያሉ ሃይማኖቶች ግንኙነት በምን ይታወቃል?
13.
"አንድነት በብዝሃነት" ማለት ምን ማለት ነው?
14.
የሃገርን ቅርስ መጠበቅ የማን ሃላፊነት ነው?
15.
ኢትዮጵያዊነት ሲባል የሚከተሉትን ያጠቃልላል?
16.
ዜጎች ለሃገራቸው ያላቸው ግዴታ ምንድነው?
17.
የኢትዮጵያ አርማና ሰንደቅ አላማ የሚያሳየው?
18.
ሃገራዊ ኩራት የሚመጣው ከምን ነው?
19.
ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ በምን ትታወቃለች?
20.
የኢትዮጵያዊነት እሴቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
21.
ባህላዊ ጨዋታዎችና አልባሳት ለኢትዮጵያዊነት ያላቸው ፋይዳ?
22.
ተማሪዎች ኢትዮጵያዊነትን እንዴት መግለጽ ይችላሉ?
23.
የጋራ እሴቶች ጥቅማቸው ምንድነው?
25.
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ብዛት ምንን ያሳያል?
26.
በኢትዮጵያ ውስጥ "እድር" እና "እቁብ" ምንን ያሳያሉ?
27.
ሉዓላዊነት ማለት ምን ማለት ነው?