ክፍል 6 ክወና ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 6 ክወና ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የዲያቶኒክ ሜጀር ስኬል ስንት ድምፆች አሉት?

2. 
የማይታመኑና የማይመስሉ ድርጊቶች የሚስተዋሉበትና ተመልካችን ማሳቅ ብቻ አላማው ያደረገ የተውኔት አይነት የቱ ነው?

3. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንደኛ ደረጃ (መስራች) ቀለም የሆነው የቱ ነው?

4. 
የፊልም ታሪክ ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል ትርጓሜ የሚቀየረው በምን ደረጃ ነው?

5. 
በታሪክ ውስጥ ምክንያትና ውጤትን የምናይበት ዝርዝር ሂደት ምን ይባላል?

6. 
የሜጀር ስኬል የግማሽ ድምፅ እርቀቶች (Semí-tones) የሚገኙት በስንትና በስንት ድምፆች መካከል ነው?

7. 
በአንድ የታሪክ መስመር ብቻ ተጀምሮ የሚያልቅ የሴራ አይነት ምን ይባላል?

8. 
ከሚከተሉት ውስጥ ሞቃት ቀለም የሆነው የቱ ነው?

9. 
አንድን ፊልም የሚተነትን፣ የሚተረጉምና ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል እይታ የሚቀይር ሰነድ ምን ይባላል?

10. 
የታሪኩን ቦታ፣ ዘመንና ማህበረሰብ የሚገልጽ የተውኔት አላባ የቱ ነው?

11. 
ከቢጫና ከሰማያዊ ቀለማት ቅልቅል የሚገኘው ሁለተኛ ደረጃ ቀለም የቱ ነው?

12. 
የሜጀር ስኬል አምስተኛ ድምፅ ስም ማን ይባላል?

13. 
ከገጸ-ባህሪ አሳሳል እስከ ታሪክ አወቃቀሩ ተስፋ ቢስነትንና ውል የለሽነትን የሚያሳይ የተውኔት ዘውግ የቱ ነው?

14. 
በአንድ ሜጀር ስኬል ውስጥ ስንት ሙሉ ድምፅ (Whole tone) እርቀቶች ይገኛሉ?

15. 
ለሥዕል ሥራ መሠረታዊ የሆነና በወረቀት ላይ በእርሳስ ወይም በቻርኮል አማካኝነት ሐሳብን የምናሰፍንበት ዘዴ ምን ይባላል?

16. 
ስኬል ማለት ምን ማለት ነው?

17. 
ቃለ ተውኔት ምን መሆን ይገባዋል?

18. 
የቀለማት ባህሪን በሚመለከት ቀዝቃዛ ቀለም ተብሎ የሚታወቀው የቱ ነው?

19. 
የዲያቶኒክ ማይነር ስኬል የግማሽ ድምፅ እርቀቶች በስንትና በስንት ድምፆች መካከል ይገኛሉ?

20. 
የመሬትን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ የተለያዩ ገጽታዎችን በማስተዋል የሚሰራ ንድፍ ምን ይባላል?

21. 
በትያትር ጥበብ ውስጥ የታሪኩ መነሻ ሃሳብ ምን ተብሎ ይጠራል?

22. 
ከቀይና ከቢጫ ቀለማት ቅልቅል የሚገኘው ሁለተኛ ደረጃ ቀለም የቱ ነው?

23. 
የሜጀር ስኬል የመጀመሪያው ድምፅ መጠሪያ ምንድነው?

24. 
ከሚከተሉት ውስጥ የተውኔት ዘውግ ያልሆነው የቱ ነው?

25. 
ሦስተኛ ደረጃ ቀለማት የሚመሰረቱት በምን መንገድ ነው?

26. 
የተውኔት አላባውያን (Elements of Drama) ስንት ናቸው?

27. 
የቁልፍ ምልክቶች (Key signatures) በስታፍ ላይ የት ቦታ ይጻፋሉ?

28. 
ከቀይና ከሰማያዊ ቀለማት ቅልቅል የሚገኘው ቀለም የቱ ነው?

29. 
የፊልም ምርት ዝግጅት ደረጃ የሚከናወነው ከየትኛው ደረጃ ቀጥሎ ነው?

30. 
የሜጀር ስኬል ስድስተኛ ድምፅ ስያሜ ምንድነው?

Leave a Reply