ክፍል 6 ሂሳብ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 6 ሂሳብ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአንድ ሙሉ ቁጥር የአንድ ቤት ሆሄ 0 ከሆነ ቁጥሩ ምን ይባላል?

2. 
አንድ ሙሉ ቁጥር በ2 ሲካፈል ቀሪው 1 ከሆነ ቁጥሩ ምን ይባላል?

3. 
ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ ተጋማሽ የሆነው የትኛው ነው?

4. 
አንድ ሙሉ ቁጥር በ3 ተካፋይ የሚሆነው መቼ ነው?

5. 
ማንኛውም ሙሉ ቁጥር በየትኛው ቁጥር ተካፋይ አይደለም?

6. 
ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ ኢ-ተጋማሽ የሆነው የትኛው ነው?

7. 
የ972 ሆሄያት ድምር ስንት ነው?

8. 
በ2 ተካፋይ የሆኑ ቁጥሮች ሁሉ ምን ይባላሉ?

9. 
አንድ ሙሉ ቁጥር ኢ-ተጋማሽ እንዲሆን የአንድ ቤት ሆሄው ምን መሆን አለበት?

10. 
የ98,721 ሆሄያት ድምር ስንት ነው?

11. 
ማንኛውም ሙሉ ቁጥር በምን ተካፋይ ነው?

12. 
98,721 በየትኛው ቁጥር ተካፋይ ነው?

13. 
በ2 የማይካፈሉ ቁጥሮች ሁሉ ምን ይባላሉ?

14. 
100,095 በ3 ተካፋይ የሆነው ለምንድነው?

15. 
ከሚከተሉት ውስጥ ተጋማሽ ያልሆነው ቁጥር የትኛው ነው?

16. 
አንድ ሙሉ ቁጥር በ2 ሲካፈል ቀሪው 0 ከሆነ ቁጥሩ ምን ይባላል?

17. 
ከሚከተሉት ውስጥ በ3 ተካፋይ የሆነው ቁጥር የትኛው ነው?

18. 
የሙሉ ቁጥር ሆሄያት ድምር በ3 የማይካፈል ከሆነ ቁጥሩ በምን አይካፈልም?

19. 
4,009 ምን ዓይነት ቁጥር ነው?

20. 
2÷1 ስንት ነው?

21. 
1,234 ምን ዓይነት ቁጥር ነው?

22. 
የአንድ ሙሉ ቁጥር የአንድ ቤት ሆሄ 7 ከሆነ ቁጥሩ ምን ይባላል?

23. 
42 ኩንታል ስኳር ለ2 ሱቆች እኩል ሲከፋፈል ለእያንዳንዱ ስንት ይደርሳል?

24. 
33 ኩንታል ዱቄት ለ3 ሱቆች እኩል ሲከፋፈል ለእያንዳንዱ ስንት ይደርሳል?

25. 
የአንድ ቤት ሆሄያቸው 1፣ 3፣ 5፣ 7 እና 9 የሆኑ ቁጥሮች ምን ይባላሉ?

26. 
8,000 ምን ዓይነት ቁጥር ነው?

27. 
አንድ ሙሉ ቁጥር ተጋማሽ የሚሆነው የአንድ ቤት ሆሄው ምን ሲሆን ነው?

28. 
የ100,095 ሆሄያት የትኞቹ ናቸው?

29. 
የአንድ ቤት ሆሄው 4 የሆነ ቁጥር በምን ይካፈላል?

30. 
ከሚከተሉት ውስጥ በ2 ተካፋይ ያልሆነው ቁጥር የትኛው ነው?

Leave a Reply