ክፍል 5 ገብረ ገብ ምዕራፍ 6

Welcome to your ክፍል 5 ገብረ ገብ ምዕራፍ 6

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
"ውጤታማ ተግባቦት" (Effective Communication) ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
የግንኙነት ሂደቱን የሚጀምረው አካል ማን ይባላል?

3. 
"ባህላዊ ተግባቦት" (Intercultural Communication) ምንን ያካትታል?

4. 
የነቃ ተግባቦትን ለማዳበር የሚረዳው የመጀመሪያው ደረጃ የትኛው ነው?

5. 
የባህል ትስስር አንዱ አመላካች የትኛው ነው?

6. 
በባህሎች መካከል አስታራቂን መምረጥ ለምን ያስፈልጋል?

7. 
"ዓለም አቀፍ መንደር" (Global Village) የሚለው ቃል ምንን ያሳያል?

8. 
የባህል ልውውጥን ለመጨመር ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረገው ምንድን ነው?

9. 
"ሉላዊነት" (Globalization) ምንን ያጠቃልላል?

10. 
የባህል ትስስር አስፈላጊነት ምንድን ነው?

11. 
"ጭፍን ጥላቻ" ለባህል ትስስር ምንድን ነው?

12. 
"ተግባቦት" (Communication) ምንድን ነው?

13. 
የባህል ትስስር ዓይነቶች በምን ላይ ያተኩራሉ?

14. 
"ማካተት" (Inclusion) በባህል ትስስር ውስጥ ምን ማለት ነው?

15. 
"ንቃተ ህሊና" በባህል ትስስር ውስጥ ለምን ይጠቅማል?

16. 
ውጤታማ ተግባቦት እንዲኖር ምን ያስፈልጋል?

17. 
"የባህላዊ ሽምግልና" ፋይዳ ምንድን ነው?

18. 
በባህል ትስስር ውስጥ "ፍቅር" ምንን ይወክላል?

19. 
"ተግዳሮት" ሲባል ምን ማለት ነው?

20. 
ውጤታማ ተግባቦት በምን መካከል የሚደረግ ልውውጥ ነው?

21. 
የባህል ትስስርን የሚያጠናክሩት ምንድን ናቸው?

22. 
ነቃ ያለ ተግባቦታዊ ባህሪ ያለው ሰው ምን ያደርጋል?

23. 
"የባህል ልውውጥ" ምንን ያዳብራል?

24. 
ሉላዊነት አለምን ወደ ምን ቀይሯታል?

25. 
በባህል ትስስር ውስጥ ውጤታማ ተግባቦት ለምን ይጠቅማል?

26. 
"ባህላዊ ግንኙነት" በምን ላይ የተመሰረተ ነው?

27. 
"ተግባቦት" መቼ ይሳካል?

28. 
የባህል ትስስር ዋነኛው ዓላማ ምንድን ነው?

29. 
በማህበራዊ ሚዲያ የሚደረግ ተግባቦት የትኛውን ትስስር ይፈጥራል?

30. 
ባህል በባህል ትስስር ላይ ምን ያደርጋል?

Leave a Reply