Welcome to your ክፍል 5 ክወና ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ጥምርታ (Integration) ምንድነው?
2.
ድንበር ተሸጋሪ ዘርፈ ብዙ ጉዳይ ተብሎ የተጠቀሰው የቱ ነው?
3.
የትራፊክ ደህንነትን ለመግለጽ ምን መጠቀም ይቻላል?
4.
ስለ አደንዛዥ ዕፅ ጉዳት ግንዛቤ ለመፍጠር የሚከወነው የቱ ነው?
5.
"አርማ" (Logo) ምንን ያሳያል?
8.
ተውኔት (Drama) ከምን ጋር ማጣመር ይቻላል?
9.
የአካባቢ አቅጣጫ ማሳያ ምልክቶች ጥቅማቸው ምንድነው?
10.
የንግድ ድርጅቶች መለያቸው ምንድነው?
11.
የኤችአይቪ መከላከያ መልዕክቶችን በምን መግለጽ ይቻላል?
12.
ድንበር ተሸጋሪ ጉዳዮችን በምን ጥበብ መከወን ይቻላል?
13.
በመንገድ ዳር የሚገኙ ጠቋሚ ምልክቶች ምን ይባላሉ?
14.
የትራፊክ መዝሙራት ምን ያስተምራሉ?
15.
ጥምርታ ለተማሪዎች ምን ይጠቅማል?
16.
ፖስተር ላይ የሚቀመጡት ነገሮች ምንድናቸው?
17.
አደንዛዥ ዕፅን የሚቃወሙ ተውኔቶች የት ይቀርባሉ?
18.
አርማዎችን በምን ጥበብ እንሰራቸዋለን?
19.
የትራፊክ መብራት ምልክቶች ስንት ናቸው?
20.
ጥምርታ በየትኞቹ ዘርፎች መካከል ይሆናል?
21.
መዝሙርን ከድንበር ተሸጋሪ ጉዳዮች ጋር ማጣመር ምን ይባላል?
22.
ፖስተር ትልቅ መልዕክትን በምን መልክ ያስተላልፋል?
23.
አርማ የአንድን ድርጅት ምንነት ይገልጻል?
24.
የአቅጣጫ ማሳያ ምልክቶች ለምን ይጠቅማሉ?
25.
በትራፊክ መዝሙራት ውስጥ የሚገለጸው ምንድነው?
26.
የኤችአይቪ ፖስተር ምን መያዝ አለበት?
27.
ትግበራ (Application) ማለት ምን ማለት ነው?
28.
የጥበብ ውጤቶች ለማህበረሰቡ ምን ይሰጣሉ?
29.
በምዕራፍ አምስት የተካተተው ዋና ርዕስ ምንድነው?
30.
ጥምርታን በምን በኩል መግለጽ ይቻላል?