ክፍል 5 ክወና ምዕራፍ 4

Welcome to your ክፍል 5 ክወና ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ከሚከተሉት ውስጥ ከሃገረሰባዊ ክውን ጥበባት ውስጥ የማናገኘው የቱን ነው?

2. 
ከሚከተሉት አንዱ ሃገረሰባዊ ጥበብን አይገልፅም፡፡

3. 
ሀገረሰባዊ ክውን ጥበባት የምንላቸው የትኞቹን ይይዛሉ?

4. 
ሀገረ ሰባዊ ልማዶች ለማህበረሰቡ ምን ጠቀሜታን ያስገኛሉ?

5. 
ከሚከተሉት ውስጥ ሀገረሰባዊ ጨዋታ የሆነው የቱ ነው?

6. 
ሃገረሰባዊ እምነት ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?

7. 
"ምላስ ሲነከስ ሰው እያነሳኝ ነው" ብሎ ማሰብ በምን ይፈረጃል?

8. 
ሃገረሰባዊ መድሃኒቶች አብዛኛውን ጊዜ ከምን ይዘጋጃሉ?

9. 
በኢትዮጵያ በአብዛኛው አካባቢ ሃዘንን ለመግለጽ ምን አይነት ልብስ ይለበሳል?

10. 
ጢያ ትክል ድንጋይ በየትኛው አካባቢ ይገኛል?

11. 
ልማዳዊ ክዋኔዎች በማህበረሰቡ ውስጥ ምን ይፈጥራሉ?

12. 
ከሚከተሉት ውስጥ ሃገረሰባዊ ጨዋታ ያልሆነው የቱ ነው?

13. 
የዕይታ ጥበባት ትምህርት አንዱ ጥቅሙ ምንድነው?

14. 
በእይታና እደ ጥበባት ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?

15. 
የክወና ጥበባት ውጤት የሆነው የቱ ነው?

16. 
ልማዳዊ የሃገረሰብ ውዝዋዜ በምን መልኩ ይከናወናል?

17. 
የዶሮ ወጥ የኢትዮጵያ ምንድነው?

18. 
"እግርን እንቅፋት ሲመታ" ከምን ጋር ይያያዛል?

19. 
በምዕራፍ አራት መግቢያ መሰረት የትኞቹ ጥበባት አንድነትና ልዩነት አላቸው?

20. 
ሃገረሰባዊ ልማዶች በምን መንገድ ይተገበራሉ?

21. 
ከሚከተሉት ውስጥ የክብረ በዓላት ምሳሌ የሆነው የቱ ነው?

22. 
የሃገረሰብ ተረትና ታሪኮች በየትኛው ምዕራፍ ተዳስሰዋል?

23. 
የዕይታና እደ ጥበባት አስፈላጊነት ለማን ነው?

24. 
በክወና ጥበባት ውስጥ "ታሪክን መናገር" የሚቻለው በምን በኩል ነው?

25. 
የሃገረሰብ ጥበባት አንዱ ባህሪ ምንድነው?

26. 
በሃገራችን ባህል "ጥቁር መልበስ" ምንን አይገልፅም?

27. 
የዕይታ ጥበባት ትምህርት ለማንኛው እድገት ይረዳል?

28. 
የሃገረሰብ ጨዋታዎች ጥቅማቸው ምንድነው?

29. 
በሙዚቃ፣ ውዝዋዜና ቲያትር መሀከል ምን አለ?

30. 
የአነጋገር ልሳኖችና ምሳሌያዊ አነጋገሮች በምን ይካተታሉ?

Leave a Reply