ክፍል 5 ገብረ ገብ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 5 ገብረ ገብ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ባህል በትጋት ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ ይኖረዋል?

2. 
ቶማስ ጄፈርሰን ስለ ዕድልና ስራ ምን ብለዋል?

3. 
ጄኔራል ኮሊንፓ ውል ስኬትን እንዴት ይገልጹታል?

4. 
ልጆችን እንዲሠሩ ማስተማር ለምን ይጠቅማል?

5. 
በአሁኑ ጊዜ የልጆች ትኩረት ከንባብ ይልቅ በምን ላይ ሆኗል?

6. 
መቃኘት (Scanning) ምን ዓይነት ንባብ ነው?

7. 
የአሰሳ ንባብ (Skimming) ጥቅም ምንድነው?

8. 
ንባብን ለማዳበር ከሚረዱ ዘዴዎች አንዱ የቱ ነው?

9. 
የንባብ ልምድ በህይወት ውስጥ ምን ተብሎ ይገለጻል?

10. 
በመቃኘት (Scanning) ንባብ በደቂቃ እስከ ስንት ቃላትን ማንበብ ይቻላል?

11. 
"ሰው ያነበበውን ይሆናል" የሚለው አባባል ምንን ያሳያል?

12. 
ዓላማ ያለው ንባብ ምንን ይጠይቃል?

13. 
በአሰሳ ንባብ (Skimming) በደቂቃ እስከ ስንት ቃላትን ማንበብ ይቻላል?

14. 
የንባብ ልምድ ለማዳበር ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው?

15. 
አዳዲስ ቃላትን ለመማር ምርጡ መንገድ የቱ ነው?

16. 
የታታሪ ሰራተኛ ባህሪ ያልሆነው የቱ ነው?

17. 
ንባብን አስደሳች ለማድረግ ምን ማድረግ ይቻላል?

18. 
የንባብ ክህሎት ስልቶችን መጠቀም ምን ይጠቅማል?

19. 
የዳሰሳ ንባብ (Scanning) መቼ ጥቅም ላይ ይውላል?

20. 
"ማንበብ የህይወት ክህሎት ነው" ሲባል ምን ማለት ነው?

21. 
በመቃኘት ንባብ ውስጥ የቱ አይከናወንም?

22. 
የአሰሳ ንባብ ከዳሰሳ ንባብ በምን ይለያል?

23. 
በንባብ ክበብ ውስጥ ምን ማድረግ አስፈላጊ ነው?

24. 
ንባብን በምን በኩል መቀላቀል ይቻላል (በአካል ካልተመቸ)?

25. 
ስኬት የምን ውጤት ነው?

26. 
ዓላማ ያለው ንባብ ምሳሌ ሊሆን የሚችለው የቱ ነው?

27. 
ንባብ በዕለት ተዕለት ንግግር ውስጥ ምን ይረዳል?

28. 
ጠንካራ የስራ ባህል አስፈላጊነት ምንድነው?

29. 
የንባብ ክበብ ጥቅሙ ምንድነው?

30. 
የንባብ ስልቶችን መለየት ለምን ይረዳል?

Leave a Reply