ክፍል 5 ክወና ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 5 ክወና ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ስብስብ (Staff) ስንት መስመሮች አሉት?

2. 
ስብስብ (Staff) ስንት ክፍት ቦታዎች (Spaces) አሉት?

3. 
የሙዚቃ መስመርና ባዶ ቦታ መሰየሚያዎች ምን ይባላሉ?

4. 
ድንገተኛ ምልክቶች (Accidentals sign) ለምን ያገለግላሉ?

5. 
የጊዜ አመልካች (Time signature) ምንን ያሳያል?

6. 
በውዝዋዜ እንቅስቃሴ የሙዚቃ ድምፆችን መግለፅ ምንን ያካትታል?

7. 
ቲያትር ለመስራት የሚያገለግሉ "አልባሳት" ጥቅማቸው ምንድነው?

8. 
የገፅ ቅብ (Makeup) በቲያትር ውስጥ ለምን ያገለግላል?

9. 
የወረቀት ሞዛይክ ስራ እንዴት ይሰራል?

10. 
ዝግ ህትመት (Block printing) በምን አይነት ተፈጥሯዊ ነገር መስራት ይቻላል?

11. 
የማጠበቂያ (Glue) አሰራር በቤት ውስጥ ከምን ሊሆን ይችላል?

12. 
የሙዚቃ ኖታዎችን መፃፍ ምን ጥቅም አለው?

13. 
በድንች ህትመት ስራ ወቅት መጀመሪያ ምን መደረግ አለበት?

14. 
በድንች ላይ የተፈለገው ምስል ወጣ ብሎ እንዲታይ ምን ይደረጋል?

15. 
የህትመት መስሪያ ግብዓቶች ያልሆነው የቱ ነው?

16. 
በውዝዋዜ ወቅት "የመዋቢያ ግብዓቶች" (Props) ምን ሊሆኑ ይችላሉ?

17. 
ስብስብ (Staff) ላይ መስመሮቹ የሚቆጠሩት ከየት ወደ የት ነው?

18. 
በሙዚቃ ኖታ አፃፃፍ "G clef" የትኛው መስመር ላይ ይጀምራል?

19. 
የገፅ ቅብ ግብዓቶች (Makeup materials) ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?

20. 
"ፈጠራን መግለፅ" ማለት ምን ማለት ነው?

21. 
ሞዛይክ ለመስራት ምን አይነት ወረቀቶችን መጠቀም ይቻላል?

22. 
በቲያትር ውስጥ "አልባሳትን" የሚመርጠው ማን ነው?

23. 
የሙዚቃ ኖታዎች ስያሜ በፊደል ሲገለፅ ከመጀመሪያው የሚጀምረው የቱ ነው?

24. 
ስብስብ (Staff) ላይ ያሉት ክፍት ቦታዎች (Spaces) ስንት ናቸው?

25. 
የድንች ህትመት "ዝግ ህትመት" የተባለው ለምንድነው?

26. 
ስብስብ (Staff) ጥቅሙ ምንድነው?

27. 
የጊዜ አመልካች በስብስብ ላይ የት ቦታ ይገኛል?

28. 
ድንገተኛ ምልክቶች (Accidentals) ውስጥ "Sharp (#)" ምን ያደርጋል?

29. 
ድንገተኛ ምልክቶች ውስጥ "Flat (b)" ምን ያደርጋል?

30. 
ቲያትር ሲሰራ መዋቢያዎች (Props) ለምን ይጠቅማሉ?

Leave a Reply