Welcome to your ክፍል 5 ክወና ምዕራፍ 1
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ስልተ-ምት (Rhythm) ምንድነው?
2.
በሙዚቃ ውስጥ የድምፅን መጠን (ሀይለኛና ለስላሳ) የሚገልፀው የትኛው ነው?
3.
ቴምፖ (Tempo) ምንን ያመለክታል?
4.
የክረት መጠን (Pitch) ምን ማለት ነው?
5.
ሜሎዲ (Melody) እንዴት ይፈጠራል?
7.
የአንድን ድምፅ ምንጭ ለመለየት የሚያስችለን አላባ የቱ ነው?
8.
በውዝዋዜ ውስጥ የሰውነት ቅርፅን መሰረት ያደረገው አላባ የቱ ነው?
9.
መሰረታዊ የትያትር አላባዊያን ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው?
10.
በፊልም ቀረፃ ውስጥ "የሩቅ እይታ ቀረፃ" ለምን ያገለግላል?
11.
የዕይታ ጥበባት አላባዊያን ውስጥ የሚመደበው የቱ ነው?
12.
ባለሁለት አውታረ መጠን (2D) ምስለ ቅርፅ ምን ምን አሉት?
13.
የንጣትና ጥቁረት ሂደት በዕይታ ጥበብ ምን ይባላል?
14.
"ማመጣጠን" (Proportion) በስዕል ስራ ውስጥ ምንን ያመለክታል?
15.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የዕይታ ጥበብ አይደለም?
16.
በፊልም ቀረፃ ውስጥ የታሪኩ መከወኛ ቦታ የሚገለፅበት እይታ የቱ ነው?
17.
የድምፅ ቆይታ (Duration) በሙዚቃ ውስጥ ምንን ይገልፃል?
18.
በውዝዋዜ ውስጥ "የቦታ አያያዝና አጠቃቀም" ምንን ያካትታል?
19.
ትያትርን ለታዳሚ እንዲቀርብ የሚያቀናጅ ባለሙያ ማን ነው?
20.
ጥበባዊ ግብዓቶች በቲያትር ውስጥ ለምን ያገለግላሉ?
22.
ሻካልሴ (Texture) በዕይታ ጥበብ ምንን ይገልፃል?
23.
ሕብረ ቀለም (Color) ምንን ይገልፃል?
24.
ሐረግ በዕይታ ጥበብ ውስጥ ምንን ያመለክታል?
25.
የመካከለኛ እይታ ቀረፃ (Medium Shot) ምንን ያሳያል?
26.
የቅርብ እይታ ቀረፃ (Close-up Shot) ጥቅሙ ምንድነው?
27.
በውዝዋዜ እንቅስቃሴን ከአጣማሪ ጋር ማቀናጀት ምን ይጠይቃል?
28.
ምስለ ቅርፅ ባለ ሦስት አውታረ መጠን (3D) ምን ተጨማሪ ነገር አለው?
29.
መስመር በዕይታ ጥበብ ምንን ይፈጥራል?
30.
ጥበባዊ ግንዛቤ ለተማሪዎች ምን ጥቅም ይሰጣል?