Welcome to your ክፍል 5 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ለተክሎች ዕድገት በጣም ተስማሚ የሆነው የአፈር ዓይነት የቱ ነው?
2.
በየጊዜው ራሳቸውን በተፈጥሯዊ መንገድ ሊተኩ የሚችሉ የጉልበት ምንጮች ምን ይባላሉ?
3.
ከሚከተሉት ውስጥ ታዳሽ የጉልበት ምንጭ የሆነው የቱ ነው?
4.
በተፈጥሮ በተወሰነ መጠን ብቻ የሚገኙና ራሳቸውን ሊተኩ የማይችሉ ሀብቶች ምን ይባላሉ?
5.
የሞቱ እንስሳትና ዕፅዋት ብስባሽ የያዘ የአፈር ክፍል ምን ይባላል?
6.
በጣም ትናንሽ ከሆኑ የአፈር ቅንጣቲቶች የተሰራው የአፈር ዓይነት የቱ ነው?
7.
ከሚከተሉት ውስጥ የአፈር መሸርሸር መንስዔ ያልሆነው የቱ ነው?
8.
ወፍራም፣ ጠንካራና ረጃጅም ግንድ ያላቸው የዕፅዋት ዓይነቶች ምን ይባላሉ?
9.
መካከለኛ ቁመትና ጠንካራ ግንድ ያላቸው የዕፅዋት ዓይነቶች ምን ይባላሉ?
10.
ከሚከተሉት ውስጥ ታዳሽ ያልሆነ የጉልበት ምንጭ የቱ ነው?
11.
ዕፅዋት የራሳቸውን ምግብ ለማዘጋጀት ምን ይጠቀማሉ?
12.
በቀላሉ ሊሸረሸር የሚችለው የአፈር ዓይነት የቱ ነው?
13.
አዝርዕቶችና የጓሮ አትክልቶች በየትኛው የዕፅዋት ምድብ ይካተታሉ?
14.
ታዳሽ ያልሆኑ የጉልበት ምንጮችን በአግባቡ ካልተጠቀምንባቸው ምን ይሆናሉ?
15.
ዝግባ፣ ዋንዛ እና ኮሶ የትኛው የዕፅዋት ዓይነት ምሳሌዎች ናቸው?
16.
ቀጋ እና አጋም የትኛው የዕፅዋት ዓይነት ምሳሌዎች ናቸው?
17.
አየር ለኃይል ምንጭነት ሊያገለግል ይችላል?
18.
የከርሰ ምድር እንፋሎት የትኛው የጉልበት ምንጭ ነው?
19.
ዕፅዋትን የግንድ ጥንካሬያቸውንና ቁመታቸውን መሰረት በማድረግ ስንት ቦታ ይከፈላሉ?
20.
የምንመገበው ምግብ ምን ዓይነት ጉልበት ይሰጠናል?
21.
ከባትሪ ድንጋይ ምን ዓይነት ጉልበት እናገኛለን?
22.
ታዳሽ የጉልበት ምንጮች ምን ዓይነት ባህሪ አላቸው?
23.
አግድም ማረስ ጥቅሙ ምንድን ነው?
24.
"ኮሲ" በአፈር ውስጥ ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው?
25.
ስንዴ፣ ጎመንና ቆስጣ የትኛው ዕፅዋት ምድብ ናቸው?
27.
ተክሎች ምግብ ለማዘጋጀት የፀሐይ ብርሃንን የሚጠቀሙት በምን አማካኝነት ነው?
28.
ታዳሽ የጉልበት ምንጮችን እንዴት መጠቀም አለብን?
29.
በኢትዮጵያ በብዛት የሚገኝና ታዳሽ የሆነ የጉልበት ምንጭ የቱ ነው?
30.
ከሚከተሉት ውስጥ የጉልበት ምንጭ የሆነው የቱ ነው?