Welcome to your ክፍል 5 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ምግብ በምግብ መተላለፊያ ቱቦ አማካኝነት የሚፈጭበት (የሚልምበት) ሂደት ምን ይባላል?
2.
ማንኛውም ቦታ የሚይዝና መጠነ-ቁስ (mass) ያለው ነገር ሁሉ ምን ተብሎ ይጠራል?
3.
የጉልበት መለኪያ አሐድ ምን ይባላል?
4.
በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ምን ይባላል?
5.
ሁለትና ከሁለት በላይ ከሆኑ ንጥረ ነገሮች በኬሚካዊ መስተጋብር የሚፈጠር ልዩ ቁስ ምን ይባላል?
6.
መጠነ ቁስን ለመለካት የሚያስፈልገው መሣሪያ የትኛው ነው?
7.
የምግብ ልመት ሂደት የሚጠናቀቅበት የሰውነት ክፍል የቱ ነው?
8.
በትልቁ አንጀት ውስጥ የሚከናወነው ዋና ተግባር ምንድን ነው?
9.
በጨጓራ ውስጥ የሚገኘውና ጀርሞችን ለመግደል የሚረዳው አሲድ የቱ ነው?
10.
ዓለም አቀፍ የጊዜ መለኪያ አሐድ የቱ ነው?
11.
ድምፅ በፍጥነት የሚያልፈው በየትኛው ቁስ ውስጥ ነው?
12.
አሲዶችና ቤዞች ሲፀገበሩ (ሲደባለቁ) የሚፈጠሩ ውህዶች ምን ይባላሉ?
13.
1 ሜትር ከስንት ሴንቲ ሜትር (ሳ.ሜ) ጋር እኩል ነው?
14.
አልሚ ምግቦች ከላሙ በኋላ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚሰራጩት በምን አማካኝነት ነው?
15.
መጠነ ቁስ (Mass) ማለት ምን ማለት ነው?
16.
ይዘት (Volume) ማለት ምን ማለት ነው?
18.
ከሚከተሉት ውስጥ የጉልበት ምንጭ ያልሆነው የቱ ነው?
21.
አፍ በስርዓተ ልመት ውስጥ ያለው ተግባር ምንድን ነው?
22.
ሬብ (Rectum) በስርዓተ ልመት ውስጥ ያለው ተግባር ምንድን ነው?
23.
ከሚከተሉት ውስጥ ውህድ ያልሆነው የቱ ነው?
24.
2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ስንት ሴኮንድ ይሆናል?
25.
ድምፅ በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ውስጥ ሲጓዝ ምንድን ነው?
26.
ትልቁ አንጀት ያልተፈጨ ምግብን በምን በኩል ያስወግዳል?
27.
ማግኒዚየም ሃይድሮክሳይድ የትኛው የኬሚካል ውህድ ምሳሌ ነው?
29.
በሁለት ቤቶች መካከል ያለው ርቀት 200 ሜትር ከሆነ በሳ.ሜ ስንት ይሆናል?
30.
"ሙቀት" የትኛው ዘርፍ ምሳሌ ነው?