Welcome to your ክፍል 5 አማርኛ ምዕራፍ 6
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
በምንባቡ ውስጥ "ፍሬዘር" ያጨበጨበው ለምንድን ነው?
2.
ፍሬዘር ስሜቱን ለመግለጽ የተቸገረው በምን ምክንያት ነው?
3.
"ልቡ ተነካ" የሚለው ሐረግ አውዳዊ ፍቺ ምንድን ነው?
4.
"አደንዛዥ እጽ" ማለት ምን ማለት ነው?
5.
ሱስ በሰው ልጅ ላይ የሚያመጣው ጉዳት ምንድን ነው?
6.
"ዙሪያ ገባውን" የሚለው ሐረግ ፍቺ ምንድን ነው?
7.
"አብቅቶኛል" ሲባል በምንባቡ ውስጥ ምንን ይገልጻል?
8.
"ጋብ ሲል" የሚለው ሐረግ ፍቺ ምንድን ነው?
9.
"አገግሜ" የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?
10.
"ያመሰቃቅለዋል" የሚለው ቃል ፍቺ ምንድን ነው?
11.
ሱስ ውስጥ የገባ ሰው ሊያገኝ የሚገባው እርዳታ ምንድን ነው?
12.
"እንደዋዛ" የሚለው ሐረግ ፍቺ ምንድን ነው?
13.
"ከጎኔ ቆማችሁ" ሲባል ምን ማለት ነው?
14.
"ብስለት" የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ምንን ይገልጻል?
15.
አደንዛዥ እጾችን መጠቀም የሚጀምረው አብዛኛውን ጊዜ በምንድን ነው?
16.
"ምስኪን" የሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?
17.
"እርጋታ" የሚለው ቃል ተቃራኒው ምንድን ነው?
18.
ሱስን ለማቆም መጀመሪያ ምን ያስፈልጋል?
20.
"እንኳን ለዚህ አበቃህ!" የሚባለው መቼ ነው?
21.
በምዕራፉ ውስጥ የተጠቀሱት አደንዛዥ እጾች በምን ይከፈላሉ?
22.
ትምባሆ ማጨስ በምን ላይ ጉዳት ያመጣል?
23.
"መርዛማ" ንጥረ ነገሮች በሰውነት ውስጥ ሲገቡ ምን ያደርጋሉ?
24.
ጸረ-አደንዛዥ እጽ ቀን የሚከበረው ለምንድን ነው?
25.
"ውሳኔ" የሚለው ቃል ትርጉም ምንድን ነው?
26.
ሱስን ለመከላከል የሚረዱ ተግባራት የትኞቹ ናቸው?
27.
"ሱስ" በቤተሰብ ላይ የሚያመጣው ችግር ምንድን ነው?
28.
"ትውልድ" የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?
29.
አደንዛዥ እጾች በተማሪዎች ውጤት ላይ የሚያመጡት ተጽዕኖ ምንድን ነው?
30.
"ተስፋ" የሚለው ቃል ተቃራኒ ምንድን ነው?