ክፍል 5 አማርኛ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 5 አማርኛ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአፋር ህዝብ የመረጃ መለዋወጫ ማዕከል ምን ይባላል?

2. 
"ዳጉ" በምን ላይ ተመስርቶ የሚከናወን ነው?

3. 
አፋሮች መረጃ የሚለዋወጡት መቼ ነው?

4. 
የዳጉ ማህበራዊ ጥቅም ምንድን ነው?

5. 
የአፋር ህዝብ የሰላምና መረጋጋት ማረጋገጫ መሳሪያ ተደርጎ የሚቆጠረው የትኛው ነው?

6. 
"ያዝ ለቀቅ" የሚለው ሐረግ በምንባቡ ውስጥ ምንን ይገልጻል?

7. 
በአንቀጽ አጻጻፍ ስልት ውስጥ የአንድን ነገር ገጽታ የሚገልጽ ስልት ምን ይባላል?

8. 
ድርጊትን በቅደም ተከተል የሚገልጽ የአንቀጽ አጻጻፍ ስልት ምን ይባላል?

9. 
አፋሮች መረጃን ለምን በጥንቃቄ ይለዋወጣሉ?

10. 
በዳጉ ስርዓት ውስጥ መረጃ የሚያቀብለው ሰው ምን ይባላል?

11. 
"ልማድ" ማለት ምን ማለት ነው?

12. 
በምንባቡ መሰረት ዳጉ የአፋር ህዝብ የ--- ማዕከል ነው?

13. 
አንቀጽ ሲጻፍ ዓረፍተ ነገሮችን ለማያያዝ የሚረዱ ቃላት ምን ይባላሉ?

14. 
ተራኪ አንቀጽ በብዛት የሚጠቀመው የትኛውን የጊዜ አይነት ነው?

15. 
"መረጃ" የሚለው ቃል ፍቺ ምንድን ነው?

16. 
የዳጉ መረጃ መለዋወጫ ቦታው የት ነው?

17. 
"ተገቢ" የሚለው ቃል ተቃራኒ ምንድን ነው?

18. 
በአፋር ባህል መረጃን መደበቅ ወይም መዋሸት ምን ተደርጎ ይቆጠራል?

19. 
"ግንዛቤ" የሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?

20. 
በአንቀጽ ውስጥ ሀሳብን በዝርዝር ማቅረብ ምንን ይረዳል?

21. 
"መረጋጋት" የሚለው ቃል ምንን ይገልጻል?

22. 
ዳጉ ለህብረተሰቡ የሚሰጠው ጥቅም?

23. 
ተራኪ አንቀጽ በምንባብ ውስጥ ሲቀርብ ብዙ ጊዜ የሚጀምረው በምንድን ነው?

24. 
"እውነት" የሚለው ቃል ተቃራኒ ምንድን ነው?

25. 
በአፋር ህዝብ ዘንድ ዳጉ ምንድን ነው?

26. 
"ማህበራዊ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው?

27. 
ዳጉ በእውነት ላይ መመሰረቱ ለምን ጠቀመ?

28. 
"ጭብጨባ" በምንባቡ መጨረሻ ላይ የተጠቀሰው ለምንድን ነው?

29. 
የመረጃ ልውውጥ ለሰው ልጅ?

30. 
"ተግባቦት" የሚለው ቃል ምንን ይገልጻል?

Leave a Reply