Welcome to your ክፍል 5 አማርኛ ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ራሱን ችሎ ትርጉም ሊኖረው የሚችልና በጣም ትንሹ የቋንቋ አካል ምን ይባላል?
2.
"በጎች" የሚለው ቃል ስንት ምዕላዶች አሉት?
3.
በ "በጎች" ቃል ውስጥ "-ኦች" የሚለው ምዕላድ ምንን ያመለክታል?
4.
ራሱን ችሎ መቆም የማይችልና ከሌላ ምዕላድ ጋር ተጣምሮ ትርጉም የሚሰጥ ምዕላድ ምን ይባላል?
5.
"ልጅነት" በሚለው ቃል ውስጥ ጥገኝ ምዕላዱ የትኛው ነው?
6.
"ትምህርትሽ" በሚለው ቃል ውስጥ "-ሽ" የሚለው ምዕላድ ምንን ያመለክታል?
7.
በአንድ አንቀጽ ውስጥ የሚገኙ ዓረፍተ ነገሮች ምን አይነት ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል?
8.
ለንጽህና መጠበቂያ ከሚያገለግሉ ነገሮች አንዱ የትኛው ነው?
10.
"ምዕላድ" ወደ ትንንሽ ትርጉም አዘል አካላት ሊከፈል ይችላል?
11.
"በቅሎዎች" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ነጻ ምዕላድ አለ?
12.
"ሚዛንህ" በሚለው ቃል ውስጥ "-ህ" የሚለው ምዕላድ ለምን ይውላል?
13.
"ቆዳው" በሚለው ቃል ውስጥ "-ው" የሚለው ምዕላድ የሚያመለክተው?
14.
የአንቀጽ አንድነት የሚረጋገጠው እንዴት ነው?
15.
"ጽዳት" የሚለው ቃል ስንት ምዕላዶች አሉት?
16.
በጽሁፍ ውስጥ አንድን ሀሳብ ብቻ የያዘ የጽሁፍ ክፍል ምን ይባላል?
17.
በምዕላድ አሰካክ "ቤት" የሚለው ቃል ምን ይባላል?
18.
ጥገኝ ምዕላድ ከነጻ ምዕላድ ጋር የሚጣመረው የት ነው?
19.
"ንጽህናችን" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ምዕላዶች አሉ?
20.
በአንቀጽ ውስጥ ዓረፍተ ነገሮች በምን መያያዝ አለባቸው?
22.
ምግብ ከመመገባችን በፊት ምን ማድረግ አለብን?
23.
"አካባቢ" የሚለው ቃል ምን አይነት ምዕላድ ነው?
24.
"ቆሻሻን" ማስወገድ የማን ኃላፊነት ነው?
25.
በአንቀጽ ውስጥ ያለው የመጨረሻ ዓረፍተ ነገር አብዛኛውን ጊዜ ምንን ይይዛል?
26.
"ንጹህ" የሚለው ቃል ተቃራኒ ምንድን ነው?
27.
"ጆሮው" በሚለው ቃል ውስጥ ስንት ምዕላዶች አሉ?
28.
ጤናማ ለመሆን የግል ንጽህናን መጠበቅ?
30.
የጥርስ ንጽህናን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ይገባል?