Welcome to your ክፍል 5 ሂሳብ ምዕራፍ 7
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ሁለት ትይዩ እና ተጋጣሚ መሰረቶች የሚኖሩት ባለ ብዙ ገጽ ጠጣር ምስል ምን ይባላል?
2.
የፕሪዝም ስያሜ በምን ላይ የተመሰረተ ነው?
3.
ክብ መሰረት ያለው ፕሪዝም ምን ተብሎ ይጠራል?
4.
የፕሪዝም የጎን ገጾች ምን ዓይነት ቅርጽ አላቸው?
5.
ሁሉም ገጾቹ እኩል የሆኑ ልዩ ፕሪዝም ምን ይባላል?
6.
አንድ መሰረት እና አንድ የጋራ ጫፍ (Apex) ያለው ጠጣር ምስል የትኛው ነው?
7.
የፒራሚድ የጎን ገጾች ምን ዓይነት ቅርጽ አላቸው?
8.
ምንም መሰረት የሌለውና ሙሉ በሙሉ ክብ የሆነ ጠጣር ምስል ምን ይባላል?
9.
ጎነ ሶስታዊ ፕሪዝም ስንት መሰረቶች አሉት?
10.
ጎነ ሶስታዊ ፒራሚድ ስንት መሰረት አለው?
11.
የሳጥን (ሬክታንግላዊ ፕሪዝም) የጠቅላላ ገጾች ብዛት ስንት ነው?
12.
ፖሊሄድሮን የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
15.
ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ሌላ ስሙ ምን ይባላል?
16.
በፕሪዝም ላይ ሁለት ገጾች የሚገናኙበት መስመር ምን ይባላል?
17.
በጠጣር ምስል ላይ ሶስትና ከዚያ በላይ ጠርዞች የሚገናኙበት ነጥብ ምን ይባላል?
19.
ጎነ ሶስታዊ ፕሪዝም ስንት ጠርዞች አሉት?
20.
ጎነ አራታዊ ፒራሚድ ስንት ገጾች አሉት?
21.
የትኛው ጠጣር ምስል ነው መሰረት የሌለው?
22.
ፕሪዝም እና ፒራሚድ በምን ይለያያሉ?
24.
የሲሊንደር መሰረቶች ምን ዓይነት ቅርጽ አላቸው?
25.
ጎነ አምስታዊ ፒራሚድ ስንት መለያያዎች አሉት?
26.
ጎነ አራታዊ ፒራሚድ ስንት መለያያዎች አሉት?
28.
ጎነ ሶስታዊ ፕሪዝም ስንት መለያያዎች አሉት?
29.
ጎነ አምስታዊ ፕሪዝም ስንት መሰረቶች አሉት?