Welcome to your ክፍል 5 ሂሳብ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
አስርዮሽ (Decimal) ምንድነው?
2.
1/10 በአስርዮሽ ሲጻፍ እንዴት ይሆናል?
3.
1/100 በአስርዮሽ ሲጻፍ እንዴት ይሆናል?
4.
በአስርዮሽ ቁጥር ውስጥ ከነጥብ በኋላ ያለው የመጀመሪያው ቤት ምን ይባላል?
5.
በአስርዮሽ ቁጥር ውስጥ ከነጥብ በኋላ ያለው ሁለተኛው ቤት ምን ይባላል?
8.
አስርዮሽ ቁጥሮችን ለመደመር ወይም ለመቀነስ ዋናው ደንብ ምንድነው?
14.
1/2 ን ወደ አስርዮሽ ሲቀየር ስንት ይሆናል?
15.
1/4 ን ወደ አስርዮሽ ሲቀየር ስንት ይሆናል?
16.
0.75 ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር ስንት ይሆናል?
17.
በአስርዮሽ ቁጥሮች ላይ ማባዛት ሲከናወን የነጥብ ቦታ የሚወሰነው በምንድነው?
20.
0.1 + 0.01 + 0.001 ስንት ይሆናል?
21.
0.8 ን በ 2 ሲካፈል ስንት ይሆናል?
23.
በአስርዮሽ ቁጥር መስመር ላይ 0.5 የሚገኘው በየትኞቹ ቁጥሮች መካከል ነው?
24.
0.25 እና 0.5 የትኛው ይበልጣል?
26.
3/5 ን ወደ አስርዮሽ ሲቀየር ስንት ይሆናል?
29.
0.125 ን ወደ ክፍልፋይ ሲቀየር ስንት ይሆናል?
30.
"አስርዮሽ ነጥብ" (Decimal point) ጥቅሙ ምንድነው?