ክፍል 5 ሂሳብ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 5 ሂሳብ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የዝርግ ወለል ስፋት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
የአንድ ካሬ ስፋት መለኪያ አሃድ ምንድነው?

3. 
ካሬ ማለት ምን ዓይነት የጎነአራት ምስል ነው?

4. 
ሬክታንግል ከካሬ በምን ይለያል?

5. 
ርዝመቱ 5 ምድብ የሆነ ካሬ ስፋቱ ስንት ነው?

6. 
ርዝመቱ 6 ምድብ እና ወርዱ 4 ምድብ የሆነ ሬክታንግል ስፋቱ ስንት ይሆናል?

7. 
የአንድ ሬክታንግል ስፋት (ስ) ቀመር የትኛው ነው?

8. 
የአንድ ካሬ ስፋት (ስ) ቀመር የትኛው ነው?

9. 
1 ሜትር ስንት ሴንቲ ሜትር ነው?

10. 
1 ካሬ ሜትር (1 ሜ²) ስንት ካሬ ሴንቲ ሜትር (ሳ.ሜ²) ነው?

11. 
1 ሄክታር (ሄክ) ስንት ካሬ ሜትር (ሜ²) ነው?

12. 
ይዘት (Volume) ማለት ምን ማለት ነው?

13. 
የይዘት መለኪያ አሃድ የትኛው ነው?

14. 
1 ሊትር (ሊ) ስንት ኩብ ሴንቲ ሜትር (ሳ.ሜ³) ነው?

15. 
1 ኩብ ሜትር (1 ሜ³) ስንት ሊትር (ሊ) ነው?

16. 
የሳጥን ይዘት ቀመር ምንድነው?

17. 
የአንድ ኩብ ጎን ርዝመት 2 ሳ.ሜ ቢሆን ይዘቱ ስንት ነው?

18. 
50,000 ሜ² ስንት ሄክታር ነው?

19. 
3 ሊትር ስንት ሳ.ሜ³ ነው?

20. 
ርዝመቱ 10 ሳ.ሜ፣ ወርዱ 5 ሳ.ሜ እና ቁመቱ 2 ሳ.ሜ የሆነ ሳጥን ይዘቱ ስንት ነው?

21. 
ከሚከተሉት ውስጥ የስፋት መለኪያ አሃድ የትኛው ነው?

22. 
2 ሜ² ስንት ሳ.ሜ² ነው?

23. 
1 ኪሎ ሜትር (1 ኪ.ሜ) ስንት ሜትር (ሜ) ነው?

24. 
የስፋት ምድብን ከትልቅ ወደ ትንሽ ለመቀየር ምን እናደርጋለን?

25. 
የይዘት ምድብን ከትንሽ ወደ ትልቅ ለመቀየር ምን እናደርጋለን?

26. 
5,000 ሳ.ሜ³ ስንት ሊትር ነው?

27. 
የአንድ ምስል ስፋት 36 ሳ.ሜ² ቢሆንና ምስሉ ካሬ ቢሆን፣ የአንዱ ጎን ርዝመት ስንት ነው?

28. 
የሳጥን ይዘት 60 ሳ.ሜ³ ቢሆን፣ ርዝመቱ 5 ሳ.ሜ እና ወርዱ 4 ሳ.ሜ ቢሆን ቁመቱ ስንት ነው?

29. 
0.5 ሜ³ ስንት ሊትር ነው?

30. 
በካሬ ወረቀት ላይ የተሰራ ምስል 12 ትናንሽ ካሬዎችን ቢይዝ ስፋቱ ስንት ነው?

Leave a Reply