Welcome to your ክፍል 4 ግብረ ገብ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ስነ-ምግባር በሰዎች ውስጥ ምንን ለማስረፅ እና ለማሳደግ ያስችላል?
2.
ስነ-ምግባር በግብረ-ገብ እይታ የትኛውን ጉዳይ እንድንለይ ያስችለናል?
3.
ጥሩ ባህሪዎች በማህበረሰብ ውስጥ ምንን ያንፀባርቃሉ?
4.
የተማሪ ጥሩ ባህሪ መመስረት የሚጀምረው ከየት ነው?
5.
ልጆችን በስነ-ምግባር ማሳደግ የማን ኃላፊነት ነው?
6.
በትምህርት ቤት ውስጥ ስነ-ምግባርን ለማሳየት የሚረዳው የትኛው ነው?
7.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የስነ-ምግባራዊ ባህሪ መገለጫ ነው?
8.
ጥሩ ዜጋ ለመሆን የትኛው ወሳኝ ነው?
9.
ስነ-ምግባርን ለመላበስ ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ?
10.
ስነ-ምግባር የጎደለው ሰው መገለጫ የትኛው ነው?
11.
በአሁኑ ጊዜ ስነ-ምግባር የጎደለው ሰው ዋነኛ ባህሪ?
12.
ሙስና በሀገር ላይ የሚያመጣው ጉዳት ምንድን ነው?
13.
ወደ ታላቅ ስኬት የሚመራው የትኛው ነው?
15.
የእረፍት ጊዜያችንን እንዴት መጠቀም አለብን?
16.
ስነ-ምግባር የሌላቸው ድርጊቶች ምን ተብለው ይጠራሉ?
17.
ልጆች በማህበራዊ እንቅስቃሴ ሲሳተፉ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?
18.
የጠፋን መጽሐፍ አግኝቶ ለባለቤቱ መስጠት?
19.
ተራን ሳይጠብቁ መጫወት የትኛው ነው?
20.
ሮዛ ከከድር ጋር እርሳሷን መጋራቷ ምንን ያሳያል?
21.
ስነ-ምግባር ዘላቂ ጥምረት እና ______ ለመገንባት ያስችላል?
22.
ልዩነቶችን ማክበር ምን ለመፍጠር ይረዳል?
23.
መጥፎ ባህሪዎች በማህበረሰቡ ዘንድ ምን አይነት ናቸው?
24.
ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በማነጽ ረገድ ከማን ጋር ተመሳሳይ ኃላፊነት አለባቸው?
25.
የትምህርት ቤት ንብረትን ከጉዳት መጠበቅ?
26.
ከሰዎች ጋር መጣላት/መጋጨት የትኛው ተግባር ነው?
27.
ስነ-ምግባርን ማጎልበት ምን ለመቀነስ ይረዳል?
28.
የሞራል ብልሹነት ሲኖር ለምን ያጋልጣል?
29.
የክፍል ውስጥ ደንቦችን ማክበር የትኛው ባህሪ ነው?
30.
በአካባቢ ጥበቃ መሳተፍ የትኛው ተግባር ነው?