ክፍል 4 ግብረ ገብ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 4 ግብረ ገብ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ሰላም ምንድን ነው?

2. 
ለማንኛውም እድገት የማዕዘን ድንጋይ የሆነው የቱ ነው?

3. 
ሰላም በሰዎች መካከል ምን ይፈጥራል?

4. 
ሰላምን በቤተሰብ ውስጥ ለማጎልበት የሚረዳው?

5. 
የውስጣዊ ሰላም መሰረት የትኛው ነው?

6. 
ሰላም የሌለው ማህበረሰብ ምን ይገጥመዋል?

7. 
እውነተኛ ሰላም የትኞቹ ውህደት ነው?

8. 
በቤተሰብ ውስጥ ሰላምን የሚያጠፋው የትኛው ነው?

9. 
ሰላም የደህንነታችን እና የ________ መሰረት ነው?

10. 
ግርማ የተባለው ተማሪ ያቀረበው ንግግር ርዕስ ምን ነበር?

11. 
ሰላም ለማህበረሰብ _______ አስፈላጊ ነው?

12. 
የሰላም እጦት በምን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋል?

13. 
ሰላም ካልሆነ ምን ይከሰታል?

14. 
ዉስጣዊ ሰላም ለምን ይጠቅማል?

15. 
በቤተሰብ ውስጥ መከባበር እንዲኖር አስተዋፅኦ ማድረግ ያለባቸው?

16. 
ሰላምን ለማስፈን ከመንግስት የሚጠበቅ ስልት የትኛው ነው?

17. 
ሰላም በንግግር ብቻ የሚገኝ ሳይሆን?

18. 
ሰላም በቤተሰብ ደረጃ ምን ለመቀነስ ይረዳል?

19. 
ሰላም ልዩነትን እንድንቀበል እና ______ ይረዳናል?

20. 
ሰላማዊ አብሮ መኖርን የሚያበረታታው የቱ ነው?

21. 
ሰላም ለቤተሰብ እድገት ምንድን ነው?

22. 
በቤተሰብ ውስጥ ሰላምን የሚያበረታታ እሴት የትኛው ነው?

23. 
ሰላምን የሚያደፈርሱ ነገሮችን?

24. 
ሀገራችን እንድታድግ ምን ያስፈልጋል?

25. 
ሰላም ሰፋ ባለ ትርጉሙ የትኛው አለመኖር ነው?

26. 
ሰላም ለማህበረሰባዊ _____ እና መረጋጋት ይረዳል?

27. 
ሰላም በሚኖርበት ጊዜ ሰዎች እንዴት ይኖራሉ?

28. 
ተማሪ ግርማ የትኛው የትምህርት ቤት ተማሪ ነበር?

29. 
ሰላምን ለማጎልበት ቁልፍ መሣሪያ የሆነው የቱ ነው?

30. 
ሰላም በቤተሰብ ውስጥ ሲኖር የትኛው ስሜት ይኖራል?

Leave a Reply