Welcome to your ክፍል 4 ግብረ ገብ ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
ሁሉም የሰው ልጆች በምን እኩል ናቸው?
3.
ሰብአዊ መብቶችን የማክበር አንዱ ጠቀሜታ የትኛው ነው?
4.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የሰብአዊ መብት እሴት ነው?
5.
ሰብአዊ መብቶችን ማክበር አስፈላጊ የሚሆነው ለምንድን ነው?
6.
በእለት ተእለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ከሚጠበቁ መብቶች አንዱ?
7.
የማይነጣጠሉ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?
8.
አንድ ሰው መብቱን ሲጠቀም ምን ማድረግ የለበትም?
9.
ህጻናትን ማክበር ማለት ምን ማለት ነው?
10.
የሰብዓዊ መብቶችን የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለባቸው ድርጅቶች የትኞቹ ናቸው?
13.
ለሁሉም የሰው ልጅ የተሰጡ ህጋዊ ጥበቃ ያላቸው ምንድን ናቸው?
14.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ለአካል ጉዳተኛ ሊሰጥ የሚገባው ድጋፍ ነው?
15.
የሴቶችን መብት ማክበር ምን ማለት ነው?
16.
የፆታ አድሎአዊነትን መታገል ያለበት ማን ነው?
17.
ማየት የተሳናቸው ሰዎች ምን ማግኘት አለባቸው?
18.
አካል ጉዳተኝነት በምን ሊከሰት ይችላል?
19.
ሰሚራ የትኛው የአካል ጉዳት ነበረባት?
20.
ሰሚራ ውጤታማ እንድትሆን የረዷት እነማን ናቸው?
22.
ከሴቶች መብት ውስጥ ያልሆነው የቱ ነው?
23.
ሰብአዊ መብቶች ለሁላችንም ምን ናቸው?
24.
የሰው ልጅ ሁሉ ነጻ ሆኖ የተወለደው በምንድን ነው?
25.
የአካል ጉዳተኞች መብት መከበር ያለበት ለምንድን ነው?
26.
የሴት ብልት ግርዛት ምንድን ነው?
27.
በትምህርት ቤት አካል ጉዳተኞች ምን ማግኘት አለባቸው?
29.
ልጆች ከመብታቸው በተጨማሪ ምን አለባቸው?
30.
ፍትሃዊነት የየትኛው መገለጫ ነው?