Welcome to your ክፍል 4 ግብረ ገብ ምዕራፍ 1
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
አንድ ሰው ለራሱ ያለው አመለካከት ወይም ባለው ችሎታ ያለው እምነት ምን ይባላል?
2.
እናንተ ለራሳችሁ ከፍተኛ ግምት ስትሰጡ የሚታየው የትኛው ነው?
3.
አዎንታዊ የራስ ግምት ያለው ተማሪ የትኛው ባህሪ ይኖረዋል?
4.
ለራሳችሁ ዝቅተኛ ግምት ስትሰጡ የሚታየው የትኛው ነው?
5.
ከሚከተሉት ውስጥ ለራስ ግምት የመስጠት ምሳሌ የሆነው የቱ ነው?
6.
ከበደ የተባለው ተማሪ ጊዜውን በምን ያሳልፋል?
7.
ራስን ማክበር እና ራስን መግዛት ምን እንዲኖራችሁ ያስችላል?
8.
ለራስ የሚሰጥን ግምት ለማሻሻል የሚረዳው የትኛው ነው?
9.
በራስ መተማመን ማለት ምን ማለት ነው?
10.
ለራስ ዝቅተኛ ግምት መስጠት የሚያስከትለው አሉታዊ ተጽዕኖ የትኛው ነው?
12.
ችግርን የመቋቋም ብቃት ማለት ምን ማለት ነው?
13.
የግብረ ገብ ትምህርት አላማ ምንድን ነው?
14.
ግብረ-ገብነት የሚከተለው አንዱ አላማ የትኛው ነው?
16.
በትምህርት ክፍለ ጊዜ በንቃት የሚከታተል ተማሪ?
17.
የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጥረታት የሚለየው በምንድን ነው?
18.
ባህሪ ሌሎችን በመምሰል የሚመሰረት አይደለም ምክንያቱም?
19.
ማህበረሰብን ከውድቀት ማትረፍ የየትኛው አላማ ነው?
20.
ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ ለመፍጠር የሚረዳው?
21.
ለራስ ግምት መስጠት በየትኛው የክፍል ደረጃ ተለየ ትኩረት ተሰጥቶታል?
22.
የ4ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት ካካተታቸው አንዱ የትኛው ነው?
23.
በኢትዮጵያ የግብረ ገብ ትምህርት መቼ ተጀመረ?
24.
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች ምን እንዲያዳብሩ ያደርጋል?
25.
መምህሩ ትምህርቱን ለማስተማር ምን አይነት ዘዴ መጠቀም አለበት?
26.
ግብረ-ገብነት የተሸለ ህይወትን ለመኖር የሚያስችል?
28.
ለራስ ግምት መስጠት ምንጩ ምንድን ነው?
29.
ለራስ የሚሰጥ ግምት የትኛው ሊሆን ይችላል?
30.
ጠንክሮ ማጥናት የየትኛው መገለጫ ነው?