ክፍል 4 ክወና ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 4 ክወና ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ሙዚቃ በማህበረሰቡ ውስጥ ካሉት ጥቅሞች አንዱ ምንድነው?

2. 
የጦርነት ዘፈኖች (ቀረርቶና ፎከራ) መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ?

3. 
ለቅሶ ቤት ውስጥ የሚሰሙ ዜማዎች ምን ይባላሉ?

4. 
ህፃናት እንዲተኙ ወይም እንዲጫወቱ የሚዘመሩ ዘፈኖች ምን ይባላሉ?

5. 
"ባህል" ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
የሰው ልጅ በድሮ ጊዜ እሳትን ለመፍጠር ምን ያደርግ ነበር?

7. 
የሰው ልጅ ስለታማ ነገሮችን የፈጠረው ለምን ነበር?

8. 
ጥበብ በሀይማኖታዊ ቦታዎች ውስጥ ለምን ያገለግላል?

9. 
"ዝንጀሮና መስተዋት" የሚለው ግጥም የማን ነው?

10. 
ዝንጀሮዋ መስተዋቱን ያየችው የት ነው?

11. 
ዝንጀሮዋ መስተዋቱ ውስጥ ያየችው ማን ነበር?

12. 
በአካባቢያችን የሚገኙ የጥበብ ስራዎች ምን አይነት እውቀቶች ናቸው?

13. 
የዕይታ ጥበባት (እንደ ስዕል) በማህበረሰቡ ውስጥ ያለው ሚና ምንድነው?

14. 
ውዝዋዜ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚኖረው ፋይዳ ምንድነው?

15. 
ጥበብ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ምን ይሰጣል?

16. 
ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም የታወቁት በምን ስራቸው ነው?

17. 
ጥበብ ችግሮችን ለመፍታት ይረዳል ሲባል ምን ማለት ነው?

18. 
በድሮ ጊዜ የሰው ልጅ ራሱን ከአራዊት ለመጠበቅ ምን ይጠቀም ነበር?

19. 
"መነባነብ" በማህበረሰቡ ውስጥ ለምን ይጠቅማል?

20. 
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ጥበባዊ ስራዎች አብዛኞቹ ምንን መሰረት ያደረጉ ናቸው?

21. 
በግጥሙ ውስጥ ዝንጀሮዋ ወደ መደብሩ የገባችው ለምንድነው?

22. 
ጥበብ በማህበረሰቡ ውስጥ ካለው ታሪክ አንፃር ምን ያደርጋል?

23. 
የሰርግ ዘፈኖች ምንን ለመግለፅ ያገለግላሉ?

24. 
ኪነ-ጥበብ አእምሮን ለማፍታታት ይረዳል ሲባል ምን ማለት ነው?

25. 
ጥበባዊ ስራዎች የፈጠራ ውጤቶች ናቸው ሲባል ምን ማለት ነው?

26. 
የለቅሶ ዜማ (ሙሾ) ዓላማው ምንድነው?

27. 
ፎከራና ቀረርቶ የትኞቹን ሰዎች ያሞግሳሉ?

28. 
ጥበብን በመጠቀም ባህላችንን ለሌሎች ምን ማድረግ እንችላለን?

29. 
ጥበብ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚኖረው አስተዋፅኦ ምንድነው?

30. 
የጥበብ ዘርፎች (ሙዚቃ፣ ስዕል፣ ትያትር) ምን ይባላሉ?

Leave a Reply