Welcome to your ክፍል 4 ክወና ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ስታፍ (Staff) ስንት መስመሮች አሉት?
2.
በስታፍ ላይ ስንት ክፍት ቦታዎች (Spaces) ይገኛሉ?
3.
ክሌፍ (Clef) ማለት ምን ማለት ነው?
4.
የ -ጂ- ክሌፍ (G-Clef) ሌላ ስሙ ምንድነው?
5.
የ -ጂ- ክሌፍ መነሻው ስንተኛው መስመር ነው?
6.
የ -ኤፍ- ክሌፍ (F-Clef) ሌላ ስሙ ምንድነው?
7.
የ -ኤፍ- ክሌፍ መነሻው ስንተኛው መስመር ነው?
8.
ወፍራምና ጥልቅ ድምፆችን ለመፃፍ የሚረዳው ክሌፍ የትኛው ነው?
9.
ቀጭን ድምፆችን ለመፃፍ የሚያገለግለው ክሌፍ የትኛው ነው?
10.
በስታፍ መስመሮች ላይና በክፍት ቦታዎች ላይ የማይበቁ ድምፆችን ለመፃፍ ምን ጥቅም ላይ ይውላሉ?
11.
በትሬብል ክሌፍ አምስት መስመሮች ላይ የሚቀመጡ ድምፆች በቅደም ተከተል የትኞቹ ናቸው?
12.
በትሬብል ክሌፍ አራት ክፍት ቦታዎች ላይ የሚቀመጡ ድምፆች የትኞቹ ናቸው?
13.
በቤዝ ክሌፍ መስመሮች ላይ የሚቀመጡ ድምፆች የትኞቹ ናቸው?
14.
በቤዝ ክሌፍ ክፍት ቦታዎች ላይ የሚቀመጡ ድምፆች የትኞቹ ናቸው?
15.
መነባነብ (Monologue) ማለት ምን ማለት ነው?
16.
ድምፅ አልባ ተውኔት (ድራማ) ከምን ጋር ተመሳሳይ ነው?
18.
የምንሰራውን ነገር በዓይናችን እያየን መገልበጥ ምን ይባላል?
19.
በሀሳባችን ያለውን ነገር ወደ ስዕል መቀየር ምን ይባላል?
20.
ኮላዥ ለመስራት የሚያስፈልገው ማያያዣ ቁሳቁስ ምንድነው?
21.
ኮላዥ ለመስራት ከሚከተሉት ውስጥ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለው የቱ ነው?
22.
ኮላዥን ስንሰራ ልስላሴና ሻካራነትን መጠቀም ምን ይጨምራል?
23.
የኮላዥ ስራ ሲጠናቀቅ መጨረሻ ላይ ምን መደረግ አለበት?
24.
በትሬብል ክሌፍ ውስጥ "B" የሚገኘው በስንተኛው መስመር ላይ ነው?
25.
በትሬብል ክሌፍ ውስጥ "E" የሚገኘው በስንተኛው ክፍት ቦታ ላይ ነው?
26.
በቤዝ ክሌፍ ውስጥ "G" የሚገኘው በስንተኛው መስመር ላይ ነው?
27.
ኮላዥን ለመስራት የሚያስፈልጉ ስለታም ቁሳቁሶችን (እንደ መቀስ) ስንጠቀም የማን እገዛ ያስፈልጋል?
28.
በስታፍ ላይ ያሉት መስመሮች የሚቆጠሩት ከየት ወደ የት ነው?
29.
በስታፍ ላይ ያሉት ክፍት ቦታዎች የሚቆጠሩት ከየት ወደ የት ነው?
30.
መነባነብን በምናቀርብበት ጊዜ ምን ያስፈልጋል?