ክፍል 4 ክወና ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 4 ክወና ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ሙሉ ኖታና የእረፍት ምልክት ስንት ምት የጊዜ ቆይታ አለው?

2. 
ከሙዚቃ ኖታዎች መካከል ትልቁን የጊዜ ቆይታ የሚወክል የትኛው ነው?

3. 
የግማሽ ኖታ ስንት ምት የጊዜ ቆይታ አለው?

4. 
ሩብ ኖታ ስንት ምት የጊዜ ቆይታ አለው?

5. 
ማይም (Mime) ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
የማይም ጥበብ በምን ይገለፃል?

7. 
የአካላዊ ቦታ፣ የከፍታ የዝቅታ፣ የጥድፊያ ርጋታ እና የአቅጣጫ ለውጦች ምን ይባላሉ?

8. 
በ "የጦጣ ፍርድ" ተረት ውስጥ ፍርዱን የሰጠው ማን ነው?

9. 
በ "አንድ ከበርቴ ሰው" ታሪክ ውስጥ አባትየው ለአሸናፊው ልጁ የሰጠው ሽልማት ምንድነው?

10. 
አባትየው አልማዙን የሰጠው ለስንተኛው ልጁ ነው?

11. 
ሦስተኛው ልጅ ያደረገው መልካም ሥራ ምንድነው?

12. 
"ርኅሩህ" የተባለው የትኛው ልጅ ነው?

13. 
"እውነተኛ" የተባለው የትኛው ልጅ ነው?

14. 
ፎርም ማለት ምን ማለት ነው?

15. 
የፎርም አይነቶች ስንት ናቸው?

16. 
ቁመት እና ጎን (ስፋት) ብቻ ያላቸው ፎርሞች ምን ይባላሉ?

17. 
ቁመት፣ ስፋት እና ጥልቀት (ውፍረት) ያላቸው ፎርሞች ምን ይባላሉ?

18. 
ከሚከተሉት ውስጥ ባለሁለት አውታረ መጠን የሆነው የቱ ነው?

19. 
ከሚከተሉት ውስጥ ባለሦስት አውታረ መጠን የሆነው የቱ ነው?

20. 
ኦርጋኒክ ቅርጾች የት ይገኛሉ?

21. 
ቀለማት ከምን ይገኛሉ?

22. 
መሰረታዊ ቀለማት ስንት ናቸው?

23. 
ከሚከተሉት ውስጥ መሰረታዊ ቀለም የሆነው የቱ ነው?

24. 
ቀይ እና ቢጫ ሲቀላቀሉ ምን ቀለም ይሰጣሉ?

25. 
ሰማያዊ እና ቢጫ ሲቀላቀሉ ምን ቀለም ይሰጣሉ?

26. 
ቀይ እና ሰማያዊ ሲቀላቀሉ ምን ቀለም ይሰጣሉ?

27. 
ስዕል ለመሳል ወይም ቀለም ለመቀባት ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ የቱ ነው?

28. 
ፎቶግራፍን በምን አይነት መልክ መነሳት ይቻላል?

29. 
በስዕል ስራ ውስጥ ጠንካራ የሚባለው ቅርፅ የትኛው ነው?

30. 
የራሳቸው ወሰናዊ መስመር፣ ጠርዝ እንዲሁም ወለል ያላቸው ነገሮች ምን ይባላሉ?

Leave a Reply