Welcome to your ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ማህበራዊ ተቋማት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
2.
ትምህርት ቤት ምን አይነት ማህበራዊ ተቋም ነው?
3.
የአንድ ሀገር ዕድገት መሠረቱ ምንድነው?
5.
በከተማችን ውስጥ የጸጥታና ደህንነት ስራን የሚያከናውነው ተቋም የኛው ነው?
6.
ኢኮኖሚያዊ ተቋማት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
7.
የአንድ ማህበረሰብ መገለጫ የሆኑት ቋንቋ፣ አለባበስና አመጋገብ ምን ይባላሉ?
8.
የሚዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
9.
የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
10.
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የሚዳሰስ ቅርስ የትኛው ነው?
11.
ባህልን መጠበቅና መንከባከብ ለምን ይጠቅማል?
13.
በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚከናወነው የግብርና አይነት በብዛት የትኛው ነው?
15.
ኢንዱስትሪ ማለት ምን ማለት ነው?
16.
የአካል ጉዳተኞችን መርዳት የማን ግዴታ ነው?
18.
"ዕቁብ" ምን አይነት ማህበራዊ ድርጅት ነው?
20.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ተግባር ምንድነው?
21.
ታሪካዊ ቦታዎችን መጎብኘት ለምን ይጠቅማል?
22.
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሃይማኖታዊ በዓላት በምን ምድብ ይካተታሉ?
23.
መንገድና ትራንስፖርት ለምን ይጠቅማሉ?
24.
የአየር ብክለትን ለመቀነስ ምን ማድረግ ይገባል?
25.
ከተማችንን ማጽዳት የማን ኃላፊነት ነው?
26.
በንግድ ስራ ወቅት ደረሰኝ መጠቀም ለምን ይጠቅማል?
28.
በጋራ መስራት ወይም ህብረት ለምን ይጠቅማል?
29.
የአረጋውያን መረዳጃ ማህበራት ምን አይነት ተቋማት ናቸው?
30.
የአዲስ አበባ ከተማ ስያሜ ትርጉም ምንድነው?