ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የተፈጥሮ ሀብቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

2. 
ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

3. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት ነው፡-

4. 
ውሃ በስንት መልክ ሊገኝ ይችላል?

5. 
በአዲስ አበባ ከተማ ለመጠጥ አገልግሎት የሚውለው ውሃ ከየትኞቹ ወንዞች የሚመጣ ነው?

6. 
አፈር ከምን ይገኛል?

7. 
ሶስቱ የአፈር አይነቶች የትኞቹ ናቸው?

8. 
ውሃን በቀላሉ የሚያሳልፍ እና ለምነቱ ዝቅተኛ የሆነው የአፈር አይነት የትኛው ነው?

9. 
ውሃን ቋጥሮ የሚይዝ እና ለማረስ አስቸጋሪ የሆነው የአፈር አይነት የትኛው ነው?

10. 
ለዕጽዋት ዕድገት እጅግ አመቺ የሆነው አፈር የትኛው ነው?

11. 
ሰዎች ያለ ምግብና ውሃ ለተወሰኑ ቀናት ቢቆዩም፣ ያለ ምን ደቂቃዎችን እንኳ መቆየት አይችሉም?

12. 
የዱር እንስሳት የት ይኖራሉ?

13. 
አዲስ አበባ ከተማ ያላት የአየር ንብረት ምን ይባላል?

14. 
የአዲስ አበባን የአየር ንብረት በዋናነት የሚቆጣጠሩት የትኞቹ ናቸው?

15. 
የሙቀት መለኪያ መሣሪያ ምን ይባላል?

16. 
ከምድር ወገብ አካባቢ የሚነሳው የባህር ሞገድ ምን አይነት ሙቀት አለው?

17. 
የአየር ንብረት ይዘት የሚባለው የትኛው ነው?

18. 
ውሃ በነፋስ እየተገፋ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ምን ይባላል?

19. 
የአየር ንብረት ተቆጣጣሪ ያልሆነው የቱ ነው?

20. 
በተፈጥሮ የሚገኙ ወንዞችን በአግባቡ መጠበቅ ለምን ያስፈልጋል?

21. 
ደን ማለት ምን ማለት ነው?

22. 
በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ደኖች ውስጥ አንዱን ጥቀሱ፡-

23. 
አፈር በመሬት ገጽ ላይ የሚታይ ምን አይነት ሀብት ነው?

24. 
የተፈጥሮ ሀብትን መጠበቅና መንከባከብ ለምን ይጠቅማል?

25. 
ራሳቸውን ለመተካት የሚወስድባቸውን ጊዜ መሰረት በማድረግ የተፈጥሮ ሀብቶች በስንት ይከፈላሉ?

26. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የተፈጥሮ ሀብት ነው፡-

27. 
የቆሻሻ አወጋገድን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?

28. 
ታዳሽ ያልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

29. 
ውሃ በፈሳሽነት መልክ የሚገኝበት ቦታ የትኛው ነው?

30. 
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ማዕድናት በምን ምድብ ይካተታሉ?

Leave a Reply