ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ቁስ አካል ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ቁስ አካል አይደለም፡-

3. 
የቁስ አካል ባህርያት በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ?

4. 
"ውሃ ቀለም አልባ ነው" የሚለው የውሃ ባህሪ የትኛው ነው?

5. 
"ቤንዚን ተቀጣጣይ ነው" የሚለው የቤንዚን ባህሪ የትኛው ነው?

6. 
የብረት መዛግ የትኛው የቁስ አካል ባህሪ መገለጫ ነው?

7. 
አልሚ ምግቦች በስንት ይከፈላሉ?

8. 
የዐይን እንቅስቃሴንና እይታን የሚቆጣጠር የአንጎል ክፍል የትኛው ነው?

9. 
ሰውነት ኃይልና ጉልበት ሰጪ ምግቦችን በደንብ እንዲጠቀም የሚረዳው ቫይታሚን የትኛው ነው?

10. 
ጤናማ አኗኗር ማለት ምን ማለት ነው?

11. 
የልብ ተግባር ምንድነው?

12. 
የሳንባ ተግባር ምንድነው?

13. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የሰው ውስጣዊ አካል ነው፡-

14. 
የተመጣጠነ ምግብ ማለት ምን ማለት ነው?

15. 
ለሰውነት ግንባታ የሚያገለግለው አልሚ ምግብ የትኛው ነው?

16. 
የጥላ አፈጣጠር የሚከሰተው መቼ ነው?

17. 
ሬት መራራ መሆኑ የትኛው ባህሪው ነው?

18. 
የውሃ እፍግታ (Density) 1ግራም/ኩዩብ ሴንቲሜትር መሆኑ የትኛው ባህሪ ነው?

19. 
ቁስ አካላት በተፈጥሮ የሚገኙ ወይም ምን ሊሆኑ ይችላሉ?

20. 
"ቦታ ሊይዝ የማይችልና ሊመዘን የማይችል ነገር ሁሉ ቁስ አካል ሊባል አይችልም" የሚለው አረፍተ ነገር፡-

21. 
የቁስ አካል አካላዊ ባህሪያት በስንት ይከፈላሉ?

22. 
ሃይድሮጂን ከኦክስጂን ጋር ሲጸገበር ውሃ መፈጠሩ የትኛው ባህሪ ነው?

23. 
የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች በምን ምድብ ይካተታሉ?

24. 
ኃይልና ጉልበት ሰጪ ምግቦች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

25. 
በኢትዮጵያ የሚገኙ የባህል ምግቦችን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?

26. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ውስጣዊ የሰውነት አባለ አካል አይደለም፡-

27. 
አንድ ቁስ አካል ከሌላው በምን ሊለይ ይችላል?

28. 
የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?

29. 
ስድስቱን አልሚ ምግቦች መግለጽ የትኛው ትምህርት አካል ነው?

30. 
የሰው ውስጣዊ አባለ አካላት ተግባርን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?

Leave a Reply