ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 4 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
አቅጣጫ ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
መሠረታዊ ወይም ዓበይት የሚባሉት አቅጣጫዎች ስንት ናቸው?

3. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ መሠረታዊ አቅጣጫ አይደለም፡-

4. 
በካርታ ላይ የሚገኝ የአቅጣጫ ቀስት አብዛኛውን ጊዜ የትኛውን አቅጣጫ ያመለክታል?

5. 
መገኛ ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
የአንድን ስፍራ መገኛ ለማሳየት የምንጠቀመው ከወረቀት ወይም ከጨርቅ የሚዘጋጅ ስዕላዊ መግለጫ ምን ይባላል?

7. 
የካርታ ጥቅሙ ምንድነው?

8. 
ካርታን ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት መረጃን የማሳነስ ዘዴ ምን ይባላል?

9. 
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙት የክፍለ ከተሞች ብዛት ስንት ነው?

10. 
ከፍተኛ የወረዳ ብዛት ያላቸው (13 ወረዳዎች) ክፍለ ከተሞች የትኞቹ ናቸው?

11. 
ዝቅተኛ የወረዳ ብዛት (8 ወረዳዎች) ያለው ክፍለ ከተማ የትኛው ነው?

12. 
አዲስ አበባ ከተማን ሙሉ በሙሉ የሚያዋስናት ክልል የትኛው ነው?

13. 
የአንድን ቦታ መገኛ በቋሚ ነገሮች (ለምሳሌ በህንፃ፣ በተራራ) በመጠቀም መግለጽ ምን ይባላል?

14. 
ፍጹማዊ መገኛን ለመግለጽ የምንጠቀማቸው መስመሮች የትኞቹ ናቸው?

15. 
ስለ መገኛ ቦታና የከፍታ መጠን መረጃ የሚሰጥ የመረጃ ቴክኖሎጂ የትኛው ነው?

16. 
አዳዲስ ነገሮችን በመፍጠር ስራ ላይ ማዋል ምን ይባላል?

17. 
በመረጃ አያያዝ ላይ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ቴክኖሎጂ የትኛው ነው?

18. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የመረጃ ቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡-

19. 
በከተማችን በስተ ሰሜን አቅጣጫ የሚገኝ ተራራ የትኛው ነው?

20. 
አቅጣጫን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?

21. 
"ምስራቅ" ከየትኛው መሠረታዊ አቅጣጫ ተቃራኒ ነው?

22. 
የካርታ አቅጣጫን ከአካባቢው አቅጣጫ ጋር በማዛመድ ማመሳከር ለምን ይጠቅማል?

23. 
አዲስ አበባ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ ያላት ከፍታ ስንት ሜትር ነው?

24. 
የካ ክፍለ ከተማ ከከተማዋ በየትኛው አቅጣጫ ይገኛል?

25. 
ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከከተማዋ በየትኛው አቅጣጫ ይገኛል?

26. 
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከከተማዋ በየትኛው አቅጣጫ ይገኛል?

27. 
"አቅጣጫ አንድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ግለሰብ የያዘው የፍሰት መስመር ነው" የሚለው አረፍተ ነገር፡-

28. 
አንጻራዊ መገኛን ለመግለፅ የሚጠቅም ጠቋሚ መስመር የትኛው ነው?

29. 
በመሬት ላይ ያሉ ነገሮችን በካርታ ላይ ለማሳየት ምን መጠቀም ያስፈልጋል?

30. 
ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙት የወረዳዎች ብዛት ስንት ነው?

Leave a Reply