ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 9

Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 9

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአባይን ወንዝ መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉት ምን ይባላሉ?

2. 
የህዳሴ ግድብ እየተገነባ ያለው በማን ወጪ ነው?

3. 
"አያሌ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

4. 
"ጥቅም" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

5. 
"ኩሩ" ለሚለው ቃል አገባባዊ ፍቺው የቱ ነው?

6. 
"ፋይዳ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

7. 
"ፈርጀ ብዙ" ማለት ምን ማለት ነው?

8. 
"ይቋጫል" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

9. 
"ምዕተ-ዓመት" ማለት ምን ያህል ጊዜ ነው?

10. 
"ገላጭ ቃላት" ለምን ያገለግላሉ?

11. 
ከሚከተሉት ውስጥ ገላጭ ቃል የቱ ነው?

12. 
ከሚከተሉት ውስጥ ገላጭ ቃል የሆነው የቱ ነው?

13. 
"አነበበ" የሚለው ቃል የትኛው የቃል ክፍል ነው?

14. 
"አጸዳ" የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?

15. 
"አደገ" የሚለው ቃል የትኛው ምድብ ውስጥ ይገባል?

16. 
"ኢትዮጵያ" የሚለው ቃል የትኛው የቃል ክፍል ነው?

17. 
"መምህር" የሚለው ቃል በየትኛው ይመደባል?

18. 
"ሮጠ" የሚለው ቃል የትኛው የቃል ክፍል ነው?

19. 
የመጀመሪያዋ ሴት አውሮፕላን አብራሪ ማን ናቸው?

20. 
"መስከረም ሲጠባ አደይ አበባ ____" የሚለውን ዓረፍተ ነገር በምን ግስ ይሞላል?

21. 
"ትምህርት ለአገር ዕድገት ____" የሚለውን ዓረፍተ ነገር የሚጨርሰው ግስ የቱ ነው?

22. 
"እጃችንን በውሃና በሳሙና ____" የሚለውን ዓረፍተ ነገር የሚጨርሰው ግስ የቱ ነው?

23. 
"አህያ እና በሬ" በተረቱ ውስጥ በጣም ከስቶ የነበረው የቱ ነው?

24. 
በሬው የከሳው በምን ምክንያት እንደሆነ ተናገረ?

25. 
"ብሔራዊ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?

26. 
"ቅርስ" ማለት ምን ማለት ነው?

27. 
"ቤተ መዘክር" ማለት ምን ማለት ነው?

28. 
"ብርቅዬ" እንስሳት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

29. 
"ቴምብር" ለምን ያገለግላል?

30. 
"መስህብ" ማለት ምን ማለት ነው?

Leave a Reply