Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 8
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ወይዘሮ አበበች ጎበና የት አካባቢ ተወለዱ?
2.
የወይዘሮ አበበችን የህይወት አቅጣጫ የቀየረው ምን ነበር?
3.
ወይዘሮ አበበች የህፃናትን ምግብ ለማሟላት ምን ያደርጉ ነበር?
4.
"አበበች ጎበና የህፃናት እንክብካቤና ልማት ማህበር" የማን ድርጅት ነው?
5.
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለወይዘሮ አበበች የክብር ዶክትሬት የሰጣቸው ለምንድን ነው?
6.
"ወቅት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
7.
"የላቀ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
8.
"ሸምተው" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
9.
"እንደመጣ" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
10.
"ስለተከለ" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
11.
"እየፈጠረ" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
12.
"በፍጥነት" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
13.
"ተማሪዎች" በሚለው ቃል ውስጥ መድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
14.
"ልጅ" ለሚለው ቃል መድረሻ ቅጥያ "-ኡ" ሲታከልበት ምን ይሆናል?
15.
"ቤቱ" በሚለው ቃል ውስጥ መድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
16.
"ድመቶች" በሚለው ቃል ውስጥ መድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
17.
"ስለልብሶች" የሚለውን ቃል ሲነጣጠል መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
18.
"ስለልብሶች" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?
19.
"ስለልብሶች" በሚለው ቃል ውስጥ መድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
20.
"የባህላችን" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
21.
"የባህላችን" በሚለው ቃል ውስጥ መድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
22.
"የባህላችን" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?
23.
በዐይነ-ስውሩ ታሪክ ውስጥ ገንዘቡን የሰረቀበት ማን ነው?
24.
ዐይነ-ስውሩ ገንዘቡን የት ቀበረው?
25.
ጎረቤቱ የሰረቀውን ገንዘብ ለምን መለሰው?
26.
ጎረቤቱ በመጨረሻ ከከረጢቱ ውስጥ ምን አገኘ?
27.
"ባለንጀራን እንደራስ መውደድ ይገባል" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ "ባለንጀራ" ማለት ምን ማለት ነው?
28.
"ኢትዮጵያ የሰው ዘር ማዕከል ናት" ሲባል "ማዕከል" ለሚለው ቃል አገባባዊ ፍቺው የቱ ነው?
29.
"መልካም ጠባይ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
30.
"ትምህርታዊ ውድድር ያስደስታል" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ "ውድድር" ማለት ምን ማለት ነው?