Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 7
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
የአረንጓዴ ቦታዎች ጠቀሜታ ምንድን ነው?
2.
"አስተዋጽኦ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
3.
"ማበልጸግ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የቱ ነው?
4.
"ረግረጋማ" ማለት ምን ዓይነት ስፍራ ነው?
5.
"የተሸፈነ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የቱ ነው?
6.
"ማስረግ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የቱ ነው?
7.
"ትኩስ" የሚለው ቃል "የልጁ ጉልበት ገና ትኩስ ነው" ሲባል ምንን ይገልጻል?
8.
"ትኩስ" የሚለው ቃል "ትኩስ ሻይ ጠጣሁ" ሲባል ምንን ይገልጻል?
9.
"አንበሳ" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
10.
"ንብ" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
11.
"ለምለም" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
12.
"መትከል" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
13.
"ጥቅም" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
14.
"መውሰድ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
15.
"ሙቀት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
16.
"እናቴ መጽሐፍ እና ቦርሳ ገዛችልኝ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ መስተጻምሩ የቱ ነው?
17.
"አያቴ ዛሬ ወይም ነገ ትመጣለች" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ መስተጻምሩ የቱ ነው?
18.
"ብሩክ ከቤቱ እስከ ትምህርት ቤት ይሄዳል" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ መስተጻምሩ የቱ ነው?
19.
እዩኤል እና አሚራ የስንተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው?
20.
እዩኤል እና አሚራ የሚሳተፉበት ክበብ ምን ይባላል?
21.
አሚራ በክበቡ ውስጥ ያላት ድርሻ ምንድን ነው?
22.
እዩኤል በክበቡ ውስጥ ያለው ድርሻ ምንድን ነው?
23.
የክፍል ፅዳት ተግባራት ዘወትር በየትኛው ቀን ይከናወናል?
24.
ተማሪዎቹ ከጽዳት በኋላ መቼ ለመገናኘት ተቀጠሩ?
25.
"አርአያ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
26.
"አብይ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
27.
"ማስዋብ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
28.
ዓረፍተ ነገር ማለት ምን ማለት ነው?
29.
"ያሬድ ዕቁብ ጣለ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ "ጣለ" የሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?
30.
"ያሬድ ቦርሳውን ጣለ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ "ጣለ" የሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?