ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 6

Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 6

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
"ጥሩ ባህሪ" ለሚለው ቃል አገባባዊ ፍቺው የቱ ነው?

2. 
"ውድድር" ለሚለው ቃል አገባባዊ ፍቺው የቱ ነው?

3. 
"ኢትዮጵያ የሰው ዘር ማዕከል ናት" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ "ማዕከል" ማለት ምን ማለት ነው?

4. 
"ሰዎች በመጥፎ ተግባራቸው ይኮነናሉ" በሚለው ውስጥ "ይኮነናሉ" ማለት ምን ማለት ነው?

5. 
"ባለንጀራን እንደራስ መውደድ ይገባል" በሚለው ውስጥ "ባለንጀራ" ማለት ማን ነው?

6. 
"ቤት" የሚለው ቃል በየትኛው ምድብ ይመደባል?

7. 
"መጣ" የሚለው ቃል በየትኛው ምድብ ይመደባል?

8. 
"አነበበ" የሚለው ቃል ምንን ይገልጻል?

9. 
"መኪና" የሚለው ቃል የትኛው ነው?

10. 
"ሄደ" የሚለው ቃል ምን ዓይነት ቃል ነው?

11. 
"ዝንጀሮ" የሚለው ቃል የትኛው ምድብ ውስጥ ይገባል?

12. 
"ገነባ" የሚለው ቃል ምንን ያሳያል?

13. 
"ትምህርትቤት" የሚለው ቃል ምንድን ነው?

14. 
"ነዳ" የሚለው ቃል ምን ዓይነት ቃል ነው?

15. 
"አደባባይ" የሚለው ቃል ምንድን ነው?

16. 
"ተሳፈረ" የሚለው ቃል በየትኛው ምድብ ይካተታል?

17. 
"ተማሪ" የሚለው ቃል ምንድን ነው?

18. 
"ሠራ" የሚለው ቃል ምን ዓይነት ቃል ነው?

19. 
"ኢትዮጵያ" የሚለው ቃል በየትኛው ምድብ ይመደባል?

20. 
"ተጫወተ" የሚለው ቃል ምንድን ነው?

21. 
"መጽሐፍ" የሚለው ቃል በየትኛው ምድብ ይካተታል?

22. 
"ወቀጠ" የሚለው ቃል ምንን ያሳያል?

23. 
"ህንጻ" የሚለው ቃል ምንድን ነው?

24. 
"ተማረ" የሚለው ቃል ምን ዓይነት ቃል ነው?

25. 
"መምህር" የሚለው ቃል በየትኛው ምድብ ይመደባል?

26. 
አንድ ዐይነ-ስውር ገንዘቡን የት ቀበረው?

27. 
የዐይነ-ስውሩን ገንዘብ የወሰደበት ማን ነው?

28. 
ዐይነ-ስውሩ ገንዘቡን ለማስመለስ የተጠቀመው ዘዴ ምንድን ነው?

29. 
ጎረቤቱ የሰረቀውን ገንዘብ ለምን መልሶ ቀበረው?

30. 
ጎረቤቱ በመጨረሻ ከረጢቱን ሲያወጣው ምን ሆኖ አገኘው?

Leave a Reply