Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳት ምን ይባላሉ?
3.
በፖስታ ላይ የሚለጠፍ አገርን የሚያስተዋውቅ ሕጋዊ ማረጋገጫ ምን ይባላል?
4.
ቤተ-መዘክሮችን መጎብኘት ጥቅሙ ምንድን ነው?
5.
"ቅርሶች" በሚገባ ተጠብቀው እንዲቆዩ ትልቅ ድርሻ ያላቸው እነማን ናቸው?
6.
"ቅርስ" ለሚለው ቃል ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
7.
"ብሔራዊ" የሚለውን ቃል የያዘ ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
8.
"ፍጥረት" ለሚለው ቃል ትክክለኛ ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
9.
"ባህል" ለሚለው ቃል ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
10.
"ፈጠራ" ለሚለው ቃል ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
11.
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የጉብኝት ፓርኮች የትኞቹ ናቸው?
12.
"መስህብ" የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?
13.
"እይታ" ለሚለው ቃል ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
14.
"ብርቅዬ" የሚለው ቃል በየትኛው ዓረፍተ ነገር ውስጥ በትክክል ገብቷል?
15.
"ሙዚየም" ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የቱ ነው?
16.
"መጎብኘት" ለሚለው ቃል ዓረፍተ ነገር የቱ ነው?
17.
በአዲስ አበባ መንገዶች ግራና ቀኝ የተተከሉ እጽዋቶች ለከተማዋ ምን ሰጧት?
18.
"ሰማይ ጠቀስ" ህንፃዎች ሲባል ምን ማለት ነው?
19.
"ሀሴት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
20.
"አያሌ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ የቱ ነው?
21.
"አጎናፅፈዋታል" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
22.
"ውብ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
23.
"አዲስ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የትኛው ነው?
24.
"መግቢያ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
25.
"ተፈጥሯዊ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
26.
"ጥንታዊ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
27.
"ጥፋት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
28.
"ትርፍ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
29.
"መቅረት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
30.
"አወጣ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?