Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ወይዘሮ አበበች ጎበና የት አካባቢ ተወለዱ?
2.
የወይዘሮ አበበችን የህይወት አቅጣጫ የቀየረው ምን ነበር?
3.
ከሚከተሉት መካከል የወይዘሮ አበበች ባህሪ ያልሆነው የቱ ነው?
4.
ወይዘሮ አበበች የህፃናትን ምግብና አልባሳት ለማሟላት ምን ያደርጉ ነበር?
5.
የወይዘሮ አበበች ድርጅት መጠሪያ ስም ምን ይባላል?
6.
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለወይዘሮ አበበች ጎበና የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የሰጣቸው ለምንድን ነው?
7.
"አቅጣጫ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ የቱ ነው?
8.
"ሸምተው" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ ምንድን ነው?
9.
"ወቅት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?
10.
"የላቀ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ ምንድን ነው?
11.
"የለወጠው" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?
12.
"ስለተከለ" በሚለው ቃል ውስጥ የመነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
13.
"አስቀረ" በሚለው ቃል ውስጥ የመነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
14.
"እየፈጠረ" በሚለው ቃል ውስጥ የመነሻ ቅጥያው የትኛው ነው?
15.
"በፍጥነት" በሚለው ቃል ውስጥ የመነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
16.
"ተማሪዎች" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
17.
"ልብስህ" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
18.
"በሬዎች" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የትኛው ነው?
19.
"መምህሮች" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
20.
"መጽሐፌ" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የትኛው ነው?
21.
"ክፍላችን" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
22.
"ድመቶች" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የትኛው ነው?
23.
"እርሳስሽ" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
24.
"ቤቱ" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የትኛው ነው?
25.
"ስራችሁ" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
26.
"ስለልብሶች" በሚለው ቃል ውስጥ ዋና ቃሉ የቱ ነው?
27.
"ከበሬዎቹ" በሚለው ቃል ውስጥ የመነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
28.
"እንደመምህራችን" በሚለው ቃል ውስጥ ዋና ቃሉ የቱ ነው?
29.
"ስለተጫወትሽ" በሚለው ቃል ውስጥ የመድረሻ ቅጥያው የቱ ነው?
30.
"ከመጽሐፍህ" በሚለው ቃል ውስጥ የመነሻ ቅጥያው የቱ ነው?