Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"በርካታ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
2.
"ሰፊ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
3.
"ከስር" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?
4.
"የተለየ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
5.
"ወርደው" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
6.
"ጨለማ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?
7.
"ቅርስ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የትኛው ነው?
8.
"ቱሪስት" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው ምንድን ነው?
9.
"ማዕከል" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
10.
"በወቅቱ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?
11.
"ጥቅም" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የትኛው ነው?
12.
"ወለል" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?
13.
ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ቅርሶች የሚገኙበት ስፍራ ምን ይባላል?
14.
በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳት ምን ይባላሉ?
15.
በፖስታ ላይ የሚለጠፍ አገርን የሚያስተዋውቅ ሕጋዊ ማረጋገጫ ምንድን ነው?
16.
"ቤተ መዘክሮችን መጎብኘት" ምንን ለማወቅ ይረዳል?
17.
"የዋህ" ለሚለው ቃል ቅጥያ ሲጨመርበት ምን ሊሆን ይችላል?
18.
"አገር" ለሚለው ቃል የቅጥያ አጠቃቀም የትኛው ትክክል ነው?
19.
"መስህብ" ለሚለው ቃል ትርጉሙ የትኛው ነው?
20.
"ብሔራዊ" የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?
21.
"ባህል" ለሚለው ቃል ትርጉሙ የትኛው ነው?
22.
"ፍጥረት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
23.
"እይታ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
24.
"ፈጠራ" ለሚለው ቃል ትርጉሙ ምንድን ነው?
25.
"ደግ" ለሚለው ቃል "-ነት" ቅጥያ ሲጨመር ምን ይሆናል?
26.
"ኢትዮጵያ" ለሚለው ቃል "-አዊ" ቅጥያ ሲጨመር ምን ይሆናል?
27.
"ተራራ" ለሚለው ቃል "-አማ" ቅጥያ ሲጨመር ምን ይሆናል?
28.
"አሸዋ" ለሚለው ቃል "-አማ" ቅጥያ ሲጨመር ምን ይሆናል?
29.
"ነገር" ለሚለው ቃል "-ኛ" ቅጥያ ሲጨመር ምን ይሆናል?
30.
"ሰማይ" ለሚለው ቃል "-አዊ" ቅጥያ ሲጨመር ምን ይሆናል?