Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 10
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
በንግድ ሂደት ውስጥ ሸቀጦችን የሚገዛ ሰው ማን ይባላል?
5.
"ሸቀጥ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
6.
"ተደራደረ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
8.
"ደንበኛ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
9.
"ገቢ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
10.
"መግዛት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
11.
"ውድ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
12.
"ታማኝ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
13.
"ጥራት" የሌለው እቃ መሸጥ በንግድ ላይ ምን ያመጣል?
15.
"ማስታወቂያ" ለንግድ ስራ ያለው ጥቅም ምንድን ነው?
16.
"ካፒታል" በንግድ ቋንቋ ምን ማለት ነው?
19.
"ሚዛን" በንግድ ውስጥ ለምን ያገለግላል?
20.
"ቸርቻሪ" እና "ጅምላ ሻጭ" ልዩነታቸው ምንድን ነው?
21.
"አባባ ገበያ ሄዱ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ግሱ የቱ ነው?
22.
"ነጋዴው እቃዎቹን ሸጠ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ስሙ የቱ ነው?
23.
"ውድ እቃ ገዛሁ" በሚለው ውስጥ ገላጭ ቃሉ የቱ ነው?
24.
"ሳሙና" ለሚለው ቃል መድረሻ ቅጥያ "-ኦች" ሲታከልበት ምን ይሆናል?
25.
"በሱቅ" በሚለው ቃል ውስጥ መነሻ ቅጥያው የቱ ነው?
26.
"ነጋዴ" ለሚለው ቃል መድረሻ ቅጥያ "-ኡ" ሲታከልበት ምን ይሆናል?
27.
"ትርፋማ" በሚለው ቃል ውስጥ ዋናው ቃል የቱ ነው?
28.
"ልብስና ጫማ ገዛሁ" በሚለው ውስጥ መስተጻምሩ የቱ ነው?
29.
"ሰላማዊት መጽሐፍ አነበበች" በሚለው ውስጥ ድርጊቱ የቱ ነው?
30.
"ቆንጆ ሱቅ" በሚለው ሐረግ ውስጥ ገላጭ ቃሉ የቱ ነው?