ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 4 አማርኛ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአረንጓዴ ስፍራዎች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

2. 
"አስተዋጽኦ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?

3. 
"ማስረግ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የትኛው ነው?

4. 
"መርግረግ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?

5. 
"የተሸፈነ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?

6. 
"ማበልጸግ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

7. 
ከሚከተሉት ውስጥ መስተጻምር የሆነው የትኛው ነው?

8. 
"ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ፈተና አለብን" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ መስተጻምሩ የቱ ነው?

9. 
"ለምለም" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?

10. 
"መትከል" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?

11. 
"ጥቅም" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

12. 
እዩኤል እና አሚራ የስንተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው?

13. 
እዩኤል እና አሚራ የሚሳተፉበት የትምህርት ቤት ክበብ የትኛው ነው?

14. 
አሚራ በክበቡ ውስጥ ያላት የሥራ ድርሻ ምንድን ነው?

15. 
እዩኤል በክበቡ ውስጥ ያለው የሥራ ድርሻ ምንድን ነው?

16. 
የአካባቢ ጥበቃ ክበብ አባላት የክፍል ፅዳት የሚያከናውኑት በየትኛው ቀን ነው?

17. 
"አርዓያ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው ምንድን ነው?

18. 
"አብይ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉሙ የትኛው ነው?

19. 
ዓረፍተ ነገር ማለት ምን ማለት ነው?

20. 
"እህቴ ጽሁፍ" የሚለው ጽሁፍ ዓረፍተ ነገር ነው?

21. 
አንድን ሃሳብ ብቻ የሚያስተላልፍ የዓረፍተ ነገር ዓይነት ምን ይባላል?

22. 
ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ተያያዥነት ያላቸውን ሃሳቦች የሚይዝ የዓረፍተ ነገር ዓይነት የትኛው ነው?

23. 
"ዘወትር አካባቢያችንን እናጸዳለን" የሚለው የትኛው የዓረፍተ ነገር ዓይነት ነው?

24. 
"በርትታ አጠናች ስለዚህ ጥሩ ውጤት አስመዘገበች" የሚለው ምን ዓይነት ዓረፍተ ነገር ነው?

25. 
"ስለዚህ፣ ነገር ግን፣ በመሆኑም" የሚሉት ቃላት ምን ተብለው ይጠራሉ?

26. 
"ማስዋብ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የሆነው የቱ ነው?

27. 
"መሰብሰብ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው ምንድን ነው?

28. 
"መውሰድ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የትኛው ነው?

29. 
"ሙቀት" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

30. 
"በተገቢው" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

Leave a Reply