Welcome to your ክፍል 4 ስፖርት ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ጅምናስቲክ የሚለው ቃል የመጣው ከየትኛው ቋንቋ ነው?
2.
"ጅምኖስ" (Gymnos) የሚለው የግሪክ ቃል ትርጉም ምንድነው?
3.
ጅምናስቲክ በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባል?
4.
ያለመሳሪያ የሚሰራ የአካል እንቅስቃሴ ምን ይባላል?
5.
በመሳሪያ አማካኝነት ወይም ረዳትነት የሚሰራ እንቅስቃሴ ምን ይባላል?
6.
ከሚከተሉት ውስጥ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎችን የሚያጠቃልለው የትኛው ነው?
7.
በጭንቅላት መቆምን (Headstand) ለመስራት መጀመሪያ እጅና ግንባር ምን አይነት ቅርጽ መስራት አለባቸው?
8.
በእጅ መቆም (Handstand) ማለት ምን ማለት ነው?
9.
በጅምናስቲክ አሰራር ወቅት መልካም የሆነ የሰውነት አቀማመጥ ምንን ይፈጥራል?
10.
ወደ ጎን ተሸከርክሮ በሁለት እግር ማረፍ ምን ይባላል?
11.
በጅምናስቲክ እንቅስቃሴ ውስጥ "መንጠር" ማለት ምን ማለት ነው?
12.
መሰረታዊ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎች እነማን ናቸው?
13.
ለሰዉነት ቅርጽ የሚሰራ እንቅስቃሴ ጥቅሙ ምንድነው?
14.
ወደ ፊትና ወደ ኋላ መገልበጥ በሚሰራበት ጊዜ መጀመሪያ መሬት ላይ ማረፍ ያለበት የትኛው ክፍል ነው?
15.
ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ መንጠልጠል የትኛው የጅምናስቲክ አይነት ነው?
16.
"መዞር" በጅምናስቲክ ውስጥ ምንን ያካትታል?
17.
የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎች ለሰውነት ምን ይሰጣሉ?
18.
በጭንቅላት መቆም ወቅት ዳሌ ወደ ላይ ሲነሳ ወዲያውኑ ምን መሆን አለበት?
19.
በእጅ መቆም በሚሰራበት ጊዜ ሙሉ የሰውነት ክብደት የት ላይ ያርፋል?
20.
የላይኛውን አካል የሰውነት ቅርጽ የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚመደበው የትኛው ነው?
21.
የታችኛውን አካል የሰውነት ቅርጽ የሚያዳብር እንቅስቃሴ የትኛው ነው?
22.
በጅምናስቲክ ውስጥ "መገልበጥ" ምን አይነት እንቅስቃሴ ነው?
23.
በድጋፍ ፍራሽ ላይ በጭንቅላት መቆም ምንን ይጠይቃል?
24.
ፍራሽ ላይ መዝለል በሚሰራበት ጊዜ መሬት ሲያርፉ ጉልበት እንዴት መሆን አለበት?
25.
የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎችን መስራት ለምን አይነት አካል እድገት ይጠቅማል?
26.
ወደ ፊት መገልበጥ ለመጀመር በመጀመሪያ ምን አይነት አቋቋም ያስፈልጋል?
27.
ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ ሲወዛወዙ እግሮች እንዴት መሆን አለባቸው?
28.
በጭንቅላት መቆም ወቅት እግር እንዴት መሆን አለበት?
29.
የጅምናስቲክ ትምህርት በ3ኛ ክፍል ተማሪዎች ምን ተምረዋል?
30.
በድጋፍ ወደ ጎን መሬትን በእጅ እየነኩ መሽከርከር ምንን ይፈልጋል?