ክፍል 4 ስፖርት ምዕራፍ 4

Welcome to your ክፍል 4 ስፖርት ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአካል ብቃት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
ጤንነት ከበሽታና ከህመም ነፃ መሆን ብቻ ሳይሆን ምንን ያጠቃልላል?

3. 
የልብና የአተነፋፈስ ብርታት ማለት ምን ማለት ነው?

4. 
ከሚከተሉት ውስጥ የልብና የአተነፋፈስ ብርታትን የሚያዳብር እንቅስቃሴ የትኛው ነው?

5. 
የጡንቻ ብርታት ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
የመተጣጠፍና የመዘርጋት እንቅስቃሴ ማለት ምን ማለት ነው?

7. 
ቅልጥፍና ማለት ምን ማለት ነው?

8. 
የተሟላ የአካል ብቃት ለማግኘት ስንት የአካል ብቃት ዘርፎችን ማዳበር ያስፈልጋል?

9. 
"ፑሽ አፕ" (Push up) የትኛውን የጡንቻ ክፍል ለማዳበር ይረዳል?

10. 
"ሲት አፕ" (Sit up) እንቅስቃሴ የትኛውን የሰውነት ጡንቻ ያዳብራል?

11. 
የመተጣጠፍና የመዘርጋት ችሎታን ማዳበር ለምን ይጠቅማል?

12. 
የገመድ ዝላይን በሚሰሩበት ጊዜ ከወገብ በላይ ያለው የሰውነት ክፍል እንዴት መሆን አለበት?

13. 
በገመድ ዝላይ ወቅት በእግር የትኛው ክፍል ማረፍ ያስፈልጋል?

14. 
"ተናዳፊ ንብ" ጨዋታ ለየትኛው የአካል ብቃት ዘርፍ እድገት ይረዳል?

15. 
የጥንቸል ዝላይ እንዴት ይከናወናል?

16. 
ከወገብ በታች ያለውን የሰውነት ክፍል ለማዳበር የሚረዳ እንቅስቃሴ የትኛው ነው?

17. 
ትክሻን የማሳሳብና የመዘርጋት እንቅስቃሴ የትኛውን ችሎታ ያዳብራል?

18. 
"ደርሶ መልስ ሩጫ" የትኛውን ብቃት ለማሻሻል ይረዳል?

19. 
ኤሮቢክስ (Aerobics) ምን አይነት እንቅስቃሴ ነው?

20. 
"ከርል አፕ" (Curl up) እንቅስቃሴ ከወገብ ጀርባ የሚከሰትን ምን ለማስወገድ ይረዳል?

21. 
የልብና የአተነፋፈስ ብርታት ያላቸው ሰዎች በምን ውጤታማ ይሆናሉ?

22. 
ጤናማ ልብና የደም ስሮች እንዲኖሩን የሚያስችለው ብቃት የትኛው ነው?

23. 
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሚሰራበት ጊዜ ምን አይነት ስሜት ማሳየት ያስፈልጋል?

24. 
ለሴቶች የፑሽ አፕ (Push up) አሰራር መነሻው የትኛው የሰውነት ክፍል ነው?

25. 
የመተጣጠፍ ችሎታን ለማዳበር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች በሰውነት ውስጥ ምንን ያሻሽላሉ?

26. 
"ጃምፒንግ ጃክስ" (Jumping jacks) የትኛውን ስርዓት ያሻሽላል?

27. 
የልብና አተነፋፈስ ብርታት የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ለኦክስጅን አጠቃቀም ምን ያደርጋሉ?

28. 
በቡድን የሚሰራ የገመድ ዝላይ በምን አይነት ገመድ ይከናወናል?

29. 
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሚሰራበት ጊዜ በተማሪዎች መካከል ምን ሊኖር ይገባል?

30. 
ዕድሜን ያገናዘበ የአካል እንቅስቃሴ መስራት ጥቅሙ ምንድነው?

Leave a Reply